Fana: At a Speed of Life!

አቶ ኦርዲን የጀጎል ቅርስ መልሶ ማልማት ፕሮጀክት የጎብኚዎችን ቁጥር መጨመሩን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጀጎል ቅርስ የተከናወነው የመልሶ ማልማት ፕሮጀክት የቱሪስቶች ቁጥር እንዲጨምር ማድረጉን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል።…

ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በባሕር ዳር የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ፣ በም/ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አሕመዲን…

የሐረሪ ክልል ለከሚሴ ሆስፒታል የ6 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ለአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ከሚሴ አጠቃላይ ሆስፒታል ግምታቸው ከ6 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የተለያዩ የህክምና ግብዓቶችና መሣሪያዎችን ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የሐረሪ ክልል…

በመርሐቤቴ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የማገዶ እንጨት የጫነ የጭነት ተሽከርካሪ ከላይ 25 ሠራተኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ በመገልበጡ ነው የደረሰው፡፡ በተከሰተው አደጋ…

ያለ ፀሐይ ብርሃን መንቀሳቀስ የማይችሉ ወንድማማቾች

ሹዊብ እና አብዱልረሽድ በደቡብ ምዕራብ ፓኪስታን ፓሎጂስቲያን ግዛት ገጠራማ መንደር የሚኖሩ ሁለት ወንድማማቾች ናቸው። ሹዊብ የ13 ዓመት ራሽድ ደግሞ የ12 ዓመት ታዳጊዎች ሲሆኑ÷ ሁለቱ ወንድማማቾች ተፈጥሯቸው ከሌሎች ልጆች ለየት ያለ ነው። ከእኩዮቻቸው ጋር ጨዋታ ላይ ቢሆኑም እንኳ ፀሐይ…

ብልፅግና ፓርቲ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎች ላይ ከዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ የፓርቲው የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ…

የዑለማዎች መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማዎች ወይንም ሊቃውንቶች የሦስተኛ ዓመት መደበኛ ጉባዔውን በአዲስ አበባ እያካሄደ ይገኛል። ጉባዔው የሁለት ቀናት ቆይታ ሲኖረው፥ በተለያዩ ሃይማኖታዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ሀገራዊ…

ህገወጥ የሰዎች ፍልሰትን ለመከላከልና ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት በትኩረት መስራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ህገወጥ የሰዎች ፍልሰትን ለመከላከልና ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት በተለየ ትኩረት መስራት እንደሚገባ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እፀገነት መንግስቱ አሳሰቡ። ብሔራዊና ክልላዊ የፍልሰት ትብብር ጥምረቶች…

በ1 ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደብረ ብርሀን ከተማ በ1 ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ ሲፋን ኒው ኤነርጂ ማኑፋክቸሪንግ በተባለ ድርጅት የተገነባው ፋብሪካ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን…

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የታክስ ንቅናቄ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የእውቅና እና የታክስ ንቅናቄ መድረክ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። መድረኩ ከገቢዎች ሚኒስቴር ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው። በመድረኩ…