Fana: At a Speed of Life!

ተግዳሮቶችን ለመፍታት የተሻሻለ የዓለም አቀፍ ሥርዓት ያስፈልጋል – ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል ብራዚሊያ በተካሄደው የመጀመሪያው የ2025 የብሪክስ ሼርፓስ ስብሰባ ተካፍሏል። ማሞ ምህረቱ በመድረኩ እንዳለመከቱት፤ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት…

በአፋርና ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም በዘላቂነት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች ሲከሰት የነበረውን ግጭት ለማስቆም የተደረጉ ጥረቶች ውጤት እያመጡ እንደሆነ ግጭቱን ለማስቆም የተቋቋመው የፌደራል እና የክልል መንግስታት አብይ ኮሚቴ ስብሰባውን ባደረገበት ጊዜ ተገልጿል። በምክትል ጠቅላይ…

ከ300 በላይ ኩባንያዎች የተሳተፉበት የኢትዮ-ቻይና ቢዝነስ ፎረም በቤጂንግ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የቢዝነስ ፎረም በዛሬው ዕለት በቤጂንግ ተካሂዷል። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው፤ የሁለቱን ሀገራት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት…

የኢትዮጵያና ቻይናን ትብብር የሚያጠናክር ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ያለውን የኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ይበልጥ የሚያጠናክር ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኮንፍረንሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ፣ ኤስያ እና ፓስፊክ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል…

ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ግብርናን ለማጠናከር የ7 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ግብርናን ለማጠናከር የ7 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል። ፕሮጀክቱ ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት…

ከዲፕሎማቲክ ማኀበረሰቡ ጋር በትብብር ለመሥራት መግባባት ላይ ተደርሷል- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ጋር ያለውን ትብብር በማጠናከር በጋራ ለመሥራት መግባባት ላይ መደረሱን የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገልፀዋል። በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ…

ፊንላንድ በትምህርት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ትብብር እንደሚቀጥል አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፊንላንድ በትምህርት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር እያከናወነቻቸው ያሉ ዘርፈ-ብዙ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቃለች፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ ከፊንላንድ አምባሳደር ሲኒካ አንቲላ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

አየርላንድ በኢትዮጵያ የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትብብር እንደምትሠራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አየርላንድ በኢትዮጵያ የሴቶችን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን ገለጸች፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከአየርላንድ አምባሳደር ኦሊቪያ ሌስሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ በስኬት መጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ በጨረታው 27 ባንኮች መሳተፋቸውን ባንኩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አስፍሯል፡፡ በዚህም አማካይ የምንዛሪ ጨረታ ዋጋ አንድ የአሜሪካን ዶላር 135…

በጎ ፈቃደኛ የትራፊክ አስተባባሪ ወጣቶች የሚለብሱት አንጸባራቂ ሰደርያ ቀለም ተቀየረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ሥር የሚገኙ የበጎ ፈቃደኛ ትራፊክ አስተባባሪ ወጣቶች አገልግሎት ሲሰጡ የሚለብሱት አንጸባራቂ ሰደርያ ቀለም ተቀየረ፡፡ አሁን አገልግሎት ላይ የዋለው አንጸባራቂ ሰደርያ ቀለም ደማቅ ብርቱካናማ መሆኑን…