ኢትዮጵያ እና ቤላሩስ በባህል፣ ኪነ-ጥበብ እና ስፖርት ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ያለመ ምክክር አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ከቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ሪዚሄንኮቭ ጋር በሁለትዮሽ የሥራ ማዕቀፍ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
የሁለትዮሽ የሥራ ማዕቀፉ፤ በባህል፣ በስፖርትና በኪነጥበብ ዘርፍ ሀገራቱ በትብብር እንዲሠሩ የሚያስችል…