Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከስፔን ድንበር የለሽ ሀኪሞች ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የስፔን ድንበር የለሽ ሀኪሞች ዳይሬክተር ቴሬሳ ሳንክሪስቶራል ጋር መወያየታቸው ተገለፀ፡፡ ሚኒስትሯ በቅርቡ ህይወታቸውን ባጡት የስፔን ድንበር የለሽ ሃኪሞች የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸው÷ ለቤተሰቦቻቸውና ለስራ…

በዛምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በዛምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ መሆኑ ታውቋል፡፡ የዛምቢያ ምርጫ ቦርድ ኮሚሽን ግልፅና ተዓማኒነት ላለው ምርጫ እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡ የምርጫውን ሂደትም ዓለም አቀፋዊ ታዛቢዎች እንደሚከታተሉት ታውቋል፡፡…

በመዲናዋ በአንድ ወር የግብር መክፈያ ወቅት ከ5 ነጥብ 8 ቢሊየን በላይ ብር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ከሀምሌ 01 እስከ ሀምሌ 30/2013 ዓ.ም በሶስቱም ደረጃ ግብር ከፋዮች 5 ቢሊየን 820 ሚሊየን 260 ሺህ ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ቢሮው ለመሰብሰብ ካቀደው 5 ቢሊየን 390 ሚሊየን 930 ሺህ ብር…

ቦርዱ ተተኪ ዕጩ ለማቅረብ የሚያስችል ውሣኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጷግሜ 01 ቀን 2013 ዓ.ም. ምርጫ ዕጩ ሆነው መቀጠል ለማይችሉ ተወዳዳሪ ፓርቲዎች ተተኪ ዕጩ ለማቅረብ እንዲችሉ ውሣኔ አሳለፈ ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጷግሜ 01 ቀን 2013 ዓ.ም.…

ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ለተሳተፉ አትሌቶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ከተሳተፉ በኋላ በዛሬዉ ዕለት ማለዳ ወደ ኢትዮጵያ ለተመለሱ አትሌቶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ኢትዮጵያን በመወከል በየዉድድሩ ዘርፍ በተለይም በረጅም ርቀት ሩጫ ተሰልፈዉ…

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ዛሬ ጠዋት አቀባበል ተደርጎለታል:: ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርስ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው አቀባበል የተደረገለት ።…

አንዲት አራስ የመንግስት ደጋፊ ነበርሽ በሚል ቤቷ ውስጥ እንዳለች ቤቷ እላይዋ ላይ እንዲነድ አድርጓል-የአይን እማኞች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም አውጆ በቆየባቸው ጊዜያት አሸባሪው የህወሃት ቡድን የተለያዩ የመብት ጥሰቶችንና ወንጀሎችን ሲፈፅም እንደቆየ የአይን እማኞች አጋለጡ። ከአላማጣ ከተማ ተፈናቅለው በደሴ የተጠለሉ ዜጎች እንዳሉት አሸባሪ…

የጸጥታ ሃይሎች በህወሓት ላይ ከፍተኛ ጥቃት በመፈጸም ድል እያስመዘገቡ ነው-አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ መሬት ለአሸባሪው ህወሓት እሾህ መሆን ጀምሯል አሉ የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ፡፡   አቶ ግዛቸው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት አሸባሪው ትህነግ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአለም የምግብ ፕሮግራም ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የአለም ዓቀፍ የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ልዩ መልዕክተኛ ራሚሮ ሎፔዝ ዳ ሲልቫን በጽ/ቤታቸው አነጋግረዋል።   መንግስት የተናጠል የሰብዓዊ ተኩስ ማቆም ውሳኔ ካደረገበት ጊዜ ጀምሮ የአለም ዓቀፍ…

የሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሸባሪው ህውሃት በአፋር ክልል ጊዜያዊ መጠለያ በነበሩ ዜጎች ላይ ባደረሰው ጭፍጨፋ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሸባሪው ህውሃት በአፋር ክልል ጊዜያዊ መጠለያ በነበሩ ዜጎች ላይ ባደረሰው ጭፍጨፋ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ።   ክልሉ አሸባሪው ህውሃት በአፋር ክልል ጊዜያዊ መጠለያ በነበሩ ንጹሃን ዜጎች ላይ ባደረሰው…