Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት የምገባ መርሐ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለአቅመ ደካማ የማሕበረሰብ ክፍሎች ማዕድ በማጋራት የትንሳኤን በዓልን በጋራ አክብረዋል። ከንቲባ አዳነች በዚህ ወቅት እንዳሉት፥…

በፓኪስታን የአሜሪካ እና ኢራን ድርድር ላይ የተነሱ የውይይት ነጥቦች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መላው ዓለም በከፍተኛ ትኩረት ይጠብቀው የነበረው የአሜሪካና ኢራን የሰላም ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቁ ይታወቃል። የአሜሪካ እና የኢራን ባለስልጣናት በፓኪስታን ኢስላማባድ በትናንትናው ዕለት ተሰብስበው በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ጦርነት…

‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)‎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ በመላው ኢትዮጵያ በክርስትና ጥላ ውስጥ በሚገኙ ቤተ-እምነቶች ያሉ…

ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ምሽት 12 ሰዓት 30 ላይ ማንቼስተር ሲቲን ያስተናግዳል፡፡ በሊጉ 61 ነጥብ በመሰብሰብ 2ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ማንቼስተር ሲቲ ከሊጉ መሪ አርሰናል ጋር…

የበዓል ወቅት አመጋገብ ጥንቃቄ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ እንደሚችል የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በመሆኑም የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ይመክራሉ፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ…

የአሜሪካና ኢራን  የሰላም ድርድር ያለስምምነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መላው ዓለም በከፍተኛ ትኩረት ይጠብቀው የነበረው የአሜሪካና ኢራን የሰላም ድርድር ያለ ስምምነት ተቋጭቷል። ድርድሩ ያለስኬት መጠናቀቁን የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት  ጄዲ ቫንስ ይፋ አድርገዋል። እንደ ፎክስ ኒውስ ዘገባ ኢራን የአሜሪካንን…

ድርጅቱ ለትንሳኤ በዓል ከ4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቻለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለትንሳዔ በዓል ከ4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት አጠናቅቄያለሁ አለ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት፡፡ የድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙልነህ ደሳለኝ እንዳሉት ÷ ለትንሳኤ በዓል ከ4 ሺህ በላይ ጤንነቱ የተጠበቀ…

ዓለም ተስፋ የጣለበት የአሜሪካና ኢራን የሰላም ውይይት በፓኪስታን እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ እና ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ የተጀመረውን ጦርነት ለማስቆም በፓኪስታን ኢስላማባድ የገጽ ለገጽ የሰላም ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ በተጠባቂው የሰላም ውይይት ከአሜሪካ በኩል በምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ የተመራ ልዑካን ቡድን እየተሳተፈ…

የትናንቶችን ባስታወስን ቁጥር የነገዎችን እናፈራለን – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትናንቶችን ባስታወስን ቁጥር የነገዎችን እናፈራለን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ዛሬ፣ "እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሰዎ" ለማለት ወደ ልዑል…

በመዲናዋ የእርድ ተረፈ ምርቶችን በአግባቡ ማስወገድ ይገባል – አቶ ንጋቱ ዳኛቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ለትንሳዔ በዓል ከሚከናወን የእንስሳት እርድ የሚገኙ ተረፈ ምርቶችን በአግባቡ ማስወገድ ይገባል አለ የከተማ አስተዳደሩ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን። የባለስልጣኑ ም/ሥራ አስኪያጅ አቶ ንጋቱ ዳኛቸው እንዳሉት÷በአዲስ አበባ የተከናወነው…