የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። ለኢየሱስ…
ስፓርት አርሰናል በሜዳው በቦርንማውዝ ተሸነፈ abel neway Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ኢምሬትስ ስቴዲየም ቦርንማውዝን ያስተናገደው አርሰናል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የቦርንማውዝን የማሸነፊያ ግቦች ክሩፒ እና አሌክስ ስኮት አስቆጥረዋል፡፡ መድፈኞቹን ከሽንፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ abel neway Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በመልዕክታቸው በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የበረከት እንዲሆን ተመኝተዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት አስረከቡ Melaku Gedif Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ፣ ለአካል ጉዳተኞችና ለሀገር ባለውለታዎች የመኖሪያ ቤት አስረክበዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የአፍሪካ መዲና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Adimasu Aragawu Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ፕሬዚዳንት ቄስ ደረጄ ጀንበሩ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ቄስ ደረጄ ጀንበሩ በመልዕክታቸው÷ የትንሳኤ በዓል ጥላቻን በፍቅር እንዲሁም በቀልን በይቅርታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Adimasu Aragawu Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ለ2018 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነየሱስ በመልዕክታቸው÷ መላው ሕዝበ ክርስቲያንና…
የሀገር ውስጥ ዜና ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Adimasu Aragawu Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት÷ የትንሣኤን በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Adimasu Aragawu Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኢሎምቢ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዚዳንት የሆኑትን ጆርጅ ኢሎምቢን (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Adimasu Aragawu Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ተቋሙ ባስተላለፈው መልዕክት÷ በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን…