የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
ተቋሙ ባስተላለፈው መልዕክት÷ በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን…