Fana: At a Speed of Life!

12ኛው ሁሉን አቀፍ የአፍሪካ የቆዳና የቆዳ ውጤቶች አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው ሁሉን አቀፍ የአፍሪካ የቆዳና የቆዳ ውጤቶች አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡ አውደ ርዕዩ እንደ አውሮፓውኑ አቆጣጠር ከመጪው ህዳር 3- 6 ባሉት ቀናት ነው በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደው፡፡ በአፍሪካ…

የግብርና ሚኒስቴር ከኬር ኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ኬር ኢትዮጵያ ከተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በግብርናው ዘርፍ የስርዓተ ፆታን አቅም ለማጎልበት የጋራ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ግብዓት ምርት ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ዓይናለም…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ምክትል ጸሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ምክትል ጸሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፊትስ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በትግራይ ክልል ስላለው የጸጥታና የሰብዓዊ እርዳታ ሁኔታ ዙሪያ…

በቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኝቷል፡፡ ዑጋንዳውያኑ…

በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አልፈዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ የ5000 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አልፈዋል። በመጀመሪያው ምድብ ሰንበሬ ተፈሪ 3ኛ፣ እጅጋየሁ ታዬ ደግሞ 4ኛ ሆነው አጠናቀዋል። ከሁለተኛው ምድብ አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ 1ኛ…

በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ 8:00 ሰዓት የወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ ቀን 8:00 ሰዓት ጀምሮ የወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ ዮሚፍ ቀጀልቻ፣ ሰለሞን ባረጋ እና በርሁ አረጋዊ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ ለማስመዝገብ ውድድራቸውን ያካሂዳሉ፡፡…

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አያደረጉ ነው። በውይይቱ በርካታ ጀማሪ እና አንጋፋ የጥበብ ባለሙያዎች ተገኝተዋል፡፡ በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የኢንዶክትሬሽን ክፍል ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀኔራል…

በህዳሴ ግድብ የታየውን አንድነት ህወሓትን ለማስወገድ መጠቀም ይገባል ኢ/ር ከማል ሙሃመድ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች በህዳሴ ግድብ ግንባታና የውሃ ሙሌት ያሳዩትን አንድነት አሸባሪውን ህወሓት ለማስወገድም ሊጠቀሙበት እንደሚገባ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ኢንጂነር ከማል ሙሃመድ ገለጹ፡፡ ኢንጂነር ከማል…

በቤንች ሸኮ ዞን ህወሐትን የሚያወግዝና የሐገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ አሸባሪው ህወሐትን የሚያወግዝ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰልፉ ከስድስት ወረዳዎችና ከሁለት ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው ነዋሪዎች…