የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ከኮሎምቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ዛሬ ተቀማጭነታቸውን ኬንያ አድርገው በኢትዮጵያ ከተወከሉት ከኮሎምቢያ አምባሳደር ሞኒካ ግሬፍ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን መድረኮች የሁለቱን አገሮች ትብብር ለማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል በሚል እንዲሰየም ተወሰነ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት "የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ" "የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል" በሚል እንዲሰየም ዛሬ አጽድቋል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 98ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የድምፅ ቆጠራ ተጠናቆ ለምርጫ ክልሎች እየተረከበ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ ቆጠራውን በማጠናቀቅ ለምርጫ ክልሎች እያስረከቡ ነው። በክፍለ ከተማው ምርጫ ክልል 24 ከሚገኙት 160 ጣቢያዎች ወደ 60 የሚጠጉት እስካሁን ቆጠራውን አጠናቀው ማስረከባቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና እስራኤል በእግር ኳስ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ሊያደርጉ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የእስራኤል እግር ኳስ ማኅበራት ሊቀመንበሮች በዘርፉ የሁለትዮሽ ትብብርን ለማሳደግ የመግባቢያ ስምምነት እንደሚፈራረሙ በኢትዮጵያ የእስራኤል ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ የእግር ኳስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫ ሂደቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገር ለማቅናት የነበረውን ተስፋና እልህ በግልፅ ያየንበት ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከሚል Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በምርጫ ሂደቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገር ለማቅናት የነበረውን ተስፋና እልህ በግልፅ ያየንበት ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ከሚል ገለጹ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ከዋዜማው ጀምሮ የነበረውን ሂደት ገምግሟል፡፡ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብረሃይሉ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ እና ተዓማኒ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረበ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌደራልና የክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ተዓማኒና ፍትሃዊ ሆኖ በስኬትእንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት በሙሉ የላቀ ምስጋና አቅርበዋል። የፌደራልና የክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማቱ ለመገናኛ ብዙሃን ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤልጂየም፣ ሉግዘምበርግ እና ሆላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም፣ ሉግዘምበርግ እና ሆላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ኃይሎች በኢትዮጵያ ላይ እያሳደሩ ያለውን አግባብ ያልሆነ ጫና በመቃወም በአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ፊት ለፊት ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፈኞቹ በኢትዮጵያ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የተካሄደው ምርጫ በሰላም ተጠናቋል – የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የተካሄደው 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ በሠላም መጠናቀቁን የአስተዳደሩ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽነር አለሙ መገራ ምርጫውን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ ምርጫው በሠላም እንዲጠናቀቅ ከምርጫው አስቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተካሄደው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል የተካሄደው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ÷ በክልሉ የተካሄደው ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን ከደቂቃዎች በፊት በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና 33 ዜጎች ከሶማሊያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 33 ኢትዮጵያዊያን ከሶማሊያ ሃርጌሳ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…