Fana: At a Speed of Life!

በደብረ ብርሃን የክልሉን የክተት ዘመቻ ጥሪ በመደገፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ የአማራ ክልል መንግሥት ያወጀውን የክተት ጥሪ በመደገፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ ነዋሪዎቹ መከላከያ ሰራዊትን፣ የአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻ እንዲሁም ፋኖን በመደገፍ እና የህወሓት አሸባሪ ቡድንን እኩይ ተግባር በማውገዝ ነው…

የሰሞኑ ጭጋጋማ አየር ከትንበያው አንጻር የሚጠበቅ ነው – ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን እየታየ ያለው ጭጋጋማ አየር ከክረምቱ የአየር ትንበያ አንጻር የሚጠበቅ እንደሆነ ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። በጭጋጋማው አየር የሚከሰተው የእይታ መጋረድ ጉዳት እንዳያስከትል ተገቢውን ጥንቃቄ…

የክተት ጥሪ በመቀበል በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪ በመቀበል በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ። በሰልፉም በአማራ ላይ የሚወራረድ አንድም ሒሳብ የለም፤ የእድገት ጉዟችን በአሸባሪው ቡድን አይደናቀፍም፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚመኙ ሁሉ…

ፋናን ጨምሮ የሚዲያ ተቋማት በነገሌ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ)ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጨምሮ ዋልታ ቲቪ እና ዋፋ የሚዲያ ተቋማት በጉጂ ዞን በነገሌ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀምረዋል። በዚህም ዛሬ በነገሌ ከተማ የሚገኙ የአቅመ ደካማ ሰዎችን የቤት ማደስ መርሃ ግብር ተጀምሯል።…

አራት ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ET-AMl መለስተኛ አውሮፕላን በምስራቅ ሀረርጌ ኮምቦልቻ ወረዳ ወደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ሰዎችን አሳፍሮ ከድሬድዋ ወደ ጅግጅጋ ሲጓዝ የነበረ ET-AMl መለስተኛ አውሮፕላን በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ ዛሬ ወደቀ፡፡ በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ ሰዎች በህይወት መትረፋቸውም ታውቋል፡፡ አውሮፕላኑ ዛሬ…

አሸባሪው የህውሃት ቡድን በዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ ይገባል- ትዴፓ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህውሃት ቡድን በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ በመሆኑ በዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ እንደሚገባ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ያስታወቀው፡፡ ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪ ቡድኑ…

45 ዶክተሮች እና የህክምና ባለሙያዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ሙያዊ ድጋፍ ለመሰጠት ወደ ግንባር አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ካሉ ሆስፒታሎች የተውጣጡ የህክምና ባለሙያዎች የሀገር መከላከያ ሰራዊቱን ሙያዊ ድጋፍ ለማድረግ በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል፡፡ የጤና ቢሮ ኃላፊው ዶክተር ዮሀንስ ጫላን…

በኢትዮጵያ እና በተመድ መካከል ያለውን መልካም ግንኙነት በየዘርፉ መጠናከር አለበት-ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፖለቲካ እና የሠላም ግንባታ ጉዳዮች ምክትል ሀላፊ ሮዝመሪ ዲካርሎ ጋር ተወያዩ ። ውይይቱም በትግራይ ስላለው ሁኔታ ፣ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ፣ በኢትዮ ሱዳን…

አሸባሪው ህወሓት ከ170 በላይ እርዳታ የጫኑ ከባድ መኪናዎችን አግቶቷል- የትራንስፖርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት ከ170 በላይ እርዳታ የጫኑ ከባድ መኪናዎችን አግቶ ማቆሙን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ ዛሬ እንዳስታወቁት ወደ ትግራይ ሊጓጓዝ የተጫነን የእርዳታ እህል የያዙ 170 ከባድ…

በደቡብ ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ37 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማሳተፍ በዓይነትና በገንዘብ በድምሩ ከ37ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት አድርጓል፡፡ በክልሉ ተወክለው ቦታው ላይ ተገኝተው ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፉን ያስረከቡት የደቡብ ክልል የርዕሰ…