Fana: At a Speed of Life!

89 አለም አቀፍ ጋዜጠኞች 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለመዘገብ ፍቃድ አግኝተው ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ሰኔ 11 ቀን 2013 ዓ.ም ባለው ግዜ 89 አለም አቀፍ ጋዜጠኞች 6ኛውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ ለመዘገብ ፍቃድ አግኝተው ወደ ሀገር ውስጥ መግባታቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አስታወቀ። አሃዙ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ የተመራው የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ጋር ተወያየ።…

በምዕራብ አርሲ ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ አርሲ ዞን ምርጫ ቦርድ ማስተባበሪያ አስታወቀ። የዞኑ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል አስተባባሪ አቶ ተስፋዬ በቀለ በዞኑ 11 የምርጫ ክልሎች…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የሎጂስቲክ ፓስፖርት ተቋም አባል ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የዕቃዎች አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማኅበር አማካኝነት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉን የሎጂስቲክ ፓስፖርት ተቋም አባል ሆናለች። ዓለምአቀፉ የሎጂስቲክ ፓስፖርት ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት በስዊዘርላንድ ዳቮስ ከተማ በተካሄደው የዓለም…

ለመጪው ምርጫ ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የቻግኒ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኞ ለሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ድምጻቸውን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የቻግኒ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በቻግኒ የምርጫ ክልል በአጠቃላይ 72 የምርጫ ጣቢያዎች መኖራቸውንና ከ49 ሺህ በላይ መራጮች መመዝገባቸውን ከምርጫ ክልሉ…

በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ስዊድን ስሎቫኪያን 1ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ስዊድን ስሎቫኪያን 1ለ0 አሸንፋለች፡፡ ስዊዲንን አሸናፊ ያደረገችውን ጎል ኤሚል ፎርስበርግ በ77ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ስዊድን የዛሬውን ጨዋታ…

በኢትዮጵያ ስደተኞች ጉዳይ ላይ የሚመክረው የልዑካን ቡድን ወደ ሳዑዲ አረቢያ አቀና

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ስደተኞች ጉዳይ ላይ የሚመክረው የልዑካን ቡድን ወደ ሳዑዲ አረቢያ አቅንቷል፡፡ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና ሌሎች ባለደርሻ አካላት የተወጣጣ ልዑክ ነው በኢትዮጵያ ስደተኞች ጉዳይ ላይ ለመምከር ወደ ሳዑዲ…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጠዋል፡፡ የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ በመሆን ላለፉት አምስት ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩት አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለሁለተኛ ጊዜ በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ መግለጻቸውን ከትዊተር…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ፖሊሳዊ የደንብ ልብስና ዓርማ መቀየሩን ምክንያት በማድረግ የማብሰሪያ መርሀ-ግብር አዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ፖሊሳዊ የደንብ ልብስና ዓርማ መቀየሩን ምክንያት በማድረግ የማብሰሪያ መርሀ-ግብር ሊያካሂድ መሆኑን ገለፀ፡፡ ይህን ተከትሎ በዕለቱ ልዩ ልዩ መርሃ ግብሮች የሚከናወኑ በመሆኑ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ…

በወላይታ ዞን ምርጫ ለማካሄድ የሚደረገው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚደረገው ዝግጅት መጠናቀቁን የወላይታ ምርጫ ማስተባበሪያ ዋና ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በዞኑ 13 የምርጫ ክልሎች 1ሺህ 20 የምርጫ ጣቢያዎች ያሉ ሲሆን፥ 12 የፖለቲካ ፓርቲዎች ይፎካከራሉ ፡፡…