በሀዋሳ ከተማ የህዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌቱን ስኬት አስመልክቶ ነዋሪዎች ድጋፋቸውን በአደባባይ እየገለጹ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌትን በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች በመስቀል አደባባይ ድጋፋቸውን ለመግለጽ እየገቡ ይገኛሉ።
ከማለዳ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ወደ ስታዲዬም መግባት መጀመራቸው ከከተማ አሰተዳደሩ…