Fana: At a Speed of Life!

የቡሩንዲ እና ኤርትራ ጨዋታ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)  ዛሬ ሲደረግ የነበረው የቡሩንዲ እና ኤርትራ ጨዋታ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋርጧል። ጨዋታው ነገ ጠዋት ከቆመበት የሚቀጥል መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…

ዘመናዊ የሶሻሊስት ሀገርን በሁሉም ረገድ የመገንባቱን ግብ እናሳካለን- ዢ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊ የሶሻሊስት ሀገርን በሁሉም ረገድ የመገንባቱን ግብ እናሳካለን ሲሉ የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ገለፁ፡፡ የቻይናው ኮሚኒስት ፓርቲ ሰሞኑን 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል፡፡ በመርሃ ግብሩ የቻይናው…

ለመከላከያ ሰራዊቱ የሚላክ የስንቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) "የመከላከያ ሰራዊታችን ውለታ ተከፍሎ አያልቅም" በሚል በአዲስ አበባ የየካ ክፍለ ከተማ ሴት አደረጃጀት አባላት ለመከላከያ ሰራዊቱ የሚላክ የስንቅ ዝግጅት እያደረጉ ነው። የክፍለ ከተማው ሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ አኒት ዌበርን ጋር ተወያዩ ። አቶ ደመቀ በውይይታቸው የ6ኛውብሔራዊ ምርጫ እጅግ ሠላማዊ ሆኖ በስኬት…

የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ የቀብር ስነ-ስርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ የቀብር ስነ-ስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የነበሩት ዘውዴ ተክሉ በተወለዱ በ85 ዓመታቸው በትላንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው…

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ለአርቲስት ሐዋ የበዓል ስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የሶማሌኛ ሙዚቃ ተጫዋጭ በነበረችው አርቲስት ሐዋ ተለል መኖሪያ ቤት ተገኝተው የበዓል ስጦታ አበርክተዋል፡፡ አርቲስት ሐዋ ተለል በአሁኑ ወቅት በዝቅተኛ የኖሩ ደረጃ ላይ የምትገኝ በመሆኑ ከድጋፉ…

1 ሺህ 442ኛው የአረፋ በዓል በጅግጅጋ ከተማ በደማቅ ስነ ስርዓት ተከብሯል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 442 ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በአል በሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ጅግጅጋ ስቴድየም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል፡፡ በዓሉን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ፣ የሶማሌ ብልፅግና…

የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ የአስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ አስከሬን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ ሽኝት እየተደረገለት ነው፡፡ በሽኝት መርሃ ግብሩ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፣ የፌዴራል እና የከተማ አስተዳደሩ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለ1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች…

በአዲስ አበባ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የተካሄደው 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በዛሬው ዕለት በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ስታዲየምና በዙሪያው በሚገኙ…