በአጣዬና አካባቢው የተፈጠረውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የእርቀ ሰላም ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጣዬና አካባቢው የተፈጠረውን ችግር በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል የእርቀ ሰላም ሥነ- ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡
በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ጭሬ በተባለ ቦታ እየተካሄደ ባለው የእርቅ ሰላም ሥነ-ሥርዓ ከአርጡማ ፉርሲ፣ አንፆኪያ ገምዛ እና ማጀቴ…