Fana: At a Speed of Life!

ባለስልጣኑ አዲስ ስታንዳርድ ኦንላይን ሚዲያን አገደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) አዲስ ስታንዳርድ ኦንላይን ሚዲያ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወጣውን አዋጅ በመተላለፉ መታገዱን የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን አስታውቋል። ጊዜያዊ ዕገዳው የተላለፈበት በባለስልጣኑ የክትትል ግኝቶች ፣ ቅሬታዎች እና ከሽብርተኛው…

የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ላይ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ላይ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- በሀገራችን ኢትዮጵያ ከለውጡ ማግሥት አንስቶ የህዝቦችን ፍትሃዊ የልማት፣ የሠላምና የዴሞክራሲ ሥርዓት ተጠቃሚነት…

በመተከል ዞን ከ5 ሚሊየን በላይ ችግኞች እየተተከሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ5 ሚሊየን በላይ ችግኞች እየተተከሉ ነው፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ የመተከል ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበበ እንድሪስ እንደገለፁት በዚህ ዓመት በዞኑ በሚገኙ አራት ወረዳዎች 5 ሚሊየን 500…

የህወሓት አሸባሪ ቡድን ለመመከት የዜግነት ግዴታቸውን እንደሚወጡ የጋምቤላ ከተማ ወጣቶች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት አሸባሪ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የጀመረውን ጦርነት ለመመከት የዜግነት ግዴታቸውን እንደሚወጡ በጋምቤላ ከተማ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ ወጣቶች ገለጹ። ወጣቶቹ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የመንግሥትን የተናጠል የተኩስ አቁም…

ሃገር ለማፍረስ የመጣን ኃይል በህብረት ከመታገል ውጪ አማራጭ የለም- አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር ለማፍረስ የመጣን ኃይል በህብረት ከመታገል ውጪ ምንም አማራጭ የለም ሲሉ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ  ገለጹ። ሃአገር አፍራሹን ሽብርተኛ ቡድን እንቅስቃሴ ለመቀልበስ በሚደረገው ህግ የማስከበር ዘመቻ የሶማሌ…

በዋግ ኽምራ ግንባር የተሰለፉ የአማራ ሚሊሻ አባላት አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ግንባር የተሰለፉ የአማራ ሚሊሻ አባላት አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን ገለጹ። የትህነግ አሸባሪ ቡድን የአማራ ሕዝብን ጀግንነት ዘንግቶ ድንበር ተሻግሮ ትንኮሳ በመፈጸሙ አይቀጡ ቅጣት ልንቀጣው ነፍጣችንን አንግበን…

በመዲናዋ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ተግዳሮቶችና ከህዝብ በሚነሱ ቅሬታዎች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስአበባ ከተማ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ተግዳሮቶችና ከህዝብ በሚነሱ ቅሬታዎች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው። በመድረኩ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ ሽፈራው ተሊላን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።…

በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግን ዓለም አቀፍ ጫና የሚቃወም የትዊተር ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጫናዎችን እና ጣልቃ ገብነቶችን በመቃወም እንዲሁም ህፃናትን ለውትድርና እየተጠቀመ ባለው የህወሓት ቡድን ላይ ጫና እንዲደረግ የሚጠይቅ የትዊተር ዘመቻ አካሄዱ፡፡ የትዊተር ዘመቻው በተለይም አሸባሪው…

የህዳሴው ግድብ የልማት እንጂ ሌላ ጉዳይ የለውም-አብዱልፈታህ አል-ሲሲ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ለጋራ ሰላምና ብልጽግና ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዚዳንት አል ሲ ሲ ለግብፃውያን፣ ለኢትዮጵያውያን እና ለሱዳኖች ነው ጥሪ ያቀረቡት። ህጋዊ ድርድር በሰላም አብሮ ለመኖር እና ለመብልጸግ…

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባሄውን ዛሬ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጨፌው በ14 መደበኛ፣ 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን፣ 6ኛ ዓመት ጉባኤው የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀት ማጽደቅን ጨምሮ 11 አጀንዳዎች ላይ ይወያያል። በ2013 በጀት ዓመት በአብዛኛው…