Fana: At a Speed of Life!

የምግብ ሥርዓት መዋቅራዊ ለውጥ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ከምርት እስከ አመጋገብ ድረስ ትኩረት የሚያደርግ ለ10 ዓመታት ተግባራዊ የሚሆን የምግብ ሥርዓት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ የዘላቂ ልማት ግቦች የ10 ዓመት የትግበራ አካል የሆነውን የምግብ ሥርዓት…

አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን የማፈራረስ የጋራ ዓላማ ካላቸው ሃይሎች ጋር እየሰራ ነው – ዶክተር አለሙ ስሜ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን የማፈራረስ የጋራ ዓላማ ካላቸው ሃይሎች ጋር እየሰራ ነው” ሲሉ በዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ዶክተር አለሙ ስሜ ገለጹ። የሰሙኑን የአሸባሪ ህወሓት ትንኮሳ ከኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ጋር የሚያያዝ…

የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን ከ2ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ለዞኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን ከ2ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ለዞኖች ድጋፍ አድርጓል። የርክክብ ስነ-ስርዓቱ አዲስ አበባ በሚገኘው የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን ቅጥር ግቢ የተካሄደ ሲሆን፤ በዚሁ መረት በከተማ አስተዳደር ለሚተዳደሩ 13…

አሸባሪው ህወሃት ጸረ ኢትዮጵያና የትግራይን ህዝብ የማይወክል አሸባሪ ድርጅት ነው -በሑመራ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸባሪው ህወሃት ጸረ ኢትዮጵያና የትግራይን ህዝብ የማይወክል አሸባሪ ድርጅት ነው” ሲሉ በሑመራ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ባካሄዱት ሰልፍ ገለጹ። በሑመራ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪውን ህውሃት በመቃወም ባካሄዱት ሰልፍ ላይ…

በትግራይ ህፃናት ወደ ጦርነት መግባት የለባቸውም እንደ እኛ የመማር ዕድል ሊያገኙ ይገባል – ተማሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ህፃናት ወደ ጦርነት መግባት የለባቸውም እንደ እኛ የመማር ዕድል ሊያገኙ እንደሚገባ ተማሪዎች ገለጹ፡፡ በመስከረም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርቷን የምትከታተለው ተማሪ አዳነች ኃይሉ ከሰሞኑ በማህበራዊና በታዋቂ የውጭ ሚዲያዎች ሳይቀር…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከምርምር ዩኒቨርሲቲዎች አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ጎንደር እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በማስከተል ጅማ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊ ሆኗል። በአመራር ብቃታቸው ሀዋሳ እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አመራሮችን በማስከተል የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጀማል አባፊጣ አንደኛ ወጥተዋል።…

በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ከአሸባሪው ህወሃት ጋር እየተደረገ ላለው የህልውና ዘመቻ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው ህወሃት ጋር እየተደረገ ያለውን የህልውና ዘመቻ ተከትሎ በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ቃል ገብተዋል። የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኤርሚያስ መኮንን እንዳሉት፥ ከመንግስት…

የሪፐብሊካን የጥበቃ ሀይል በአራዳ ክፍለ ከተማ ያደሳቸውን የአቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤት አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊካን የጥበቃ ሀይል በአራዳ ክፍለ ከተማ ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ እንደ አዲስ ያደሳቸውን ስድስት የአቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤት ለተጠቃሚዎች ዛሬ አስረክቧል። ቤቶቹ ከዚህ ቀደም ጣሪያቸው የሚያፈስ፣ ንፋስ የሚያስገቡ የጭቃ ቤቶች ሲሆኑ፤…

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኦሮሚያ ክልል የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ሕዝብና መንግስት ኢትዮጵያን በመገንባት ዉስጥ የሚመጥነዉን አስተዋፅኦ ሲያበረክት ቆይቷል፡፡ የሀገርና የህዝብ ሉአላዊነትና ነፃነትን ለማስከበር በሚከፈለዉ መስዋዕትነት ላይ እራሱን ቆጥቦ አያውቅም፡፡ በውጪ ወረራና በታሪክ አጋጣሚ…

በጀርመን በጎርፍ አደጋ የ42 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ42 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ አደጋው በሃገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል የደረሰ ሲሆን፥ ከሟቾች በተጨማሪ በርካቶች የገቡበት አለመታወቁን ፖሊስ ገልጿል፡፡ አስከፊ የተባለው ይህ የጎርፍ አደጋ የደረሰው በሪንላንድ…