በፀሐይ ታዳሽ ኃይል መሰማራት ከሚፈልጉ ኩባንያዎች ጋር የቅድመ ኢንቨስትመንት ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀሐይ ሃይል ልማት በጋራ ለመሰማራት ፍላጎት ካሳዩት ሁለት ኩባንያዎች ጋር በበይነ መረብ የቅድመ ኢንቨስትመንት ውይይት ተካሄደ፡፡
ኩባንያዎቹ ደብልዩ ኤስ ቢ እና ሶላር ስቶን ሲሆኑ፥ መቀመጫቸውን አሜሪካ ሚኔሶታ ያደረጉ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ…