የዜና ቪዲዮዎች የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት የሁላችንም ፕሮጀክት ነው- ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Amare Asrat Jun 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=szFV1xyg5tI
የዜና ቪዲዮዎች የትናንት ጠባሳ የነገ አበሳ እንዳይሆን መትጋት ከሁላችንም ይጠበቃል- ጠ/ሚ ዐብይ Amare Asrat Jun 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=PkmIkGAPA8k
የሀገር ውስጥ ዜና መስቀል አደባባይ ከሁሉም የሀገሪቱ ጫፍ የሚገናኙበት፣ብዙ ታሪክ ያሳለፈ የሁላችንም አደባባይ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል አደባባይ ከሁሉም የሀገሪቱ ጫፍ የሚገናኙበት፣ብዙ ታሪክ ያሳለፈ የሁላችንም አደባባይ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል። መስቀል አደባባይ ከሁሉም የሀገሪቱ ጫፍ የሚገናኙበት፣ብዙ ታሪክ ያሳለፈ የሁላችንም አደባባይ ነው-…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ጀምሮ የመጨረስ ተምሳሌት ነው -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የመስቀል አደባባይ ማዘጋጃ ቤት ፕሮጀክት የምረቃ ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው። በ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ከማዘጋጃ ቤት -የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት የምርቃት መርሐግብር ዝግጅት። ከማዘጋጃ ቤት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቡድን 7 አባል ሀገራት አንድ ቢሊየን የኮቪድ ክትባት ሊለግሱ ነው Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት አንድ ቢሊየን የኮቪድ ክትባት ለታዳጊ ሀገራት ለመለገስ ተስማሙ። ድጋፉ በሚቀጥለው አመት የሚስጥ እነደሆን የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንስን ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። 100 ሚሊየኑ ከእንግሊዝ እንደሆነ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ከተማ የተገነባው 132/33 ኪሎ ቮልት ማከፋፈያ ጣቢያ ተመረቀ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ከተማ ከ65 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የነጆ ባለ 132/33 ኪሎ ቮልት ማከፋፈያ ጣቢያ ተመርቋል። በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ለሰላምና ልማት ከፍተኛ አስተዋፆ ላበረከቱ ተቋማትና ግለሰቦች እውቅና ተሰጠ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ለሰላምና ልማት ከፍተኛ አስተዋፆ ያበረከቱ 202 ተቋማትና ግለሰቦች እውቅናና ሽልማት ተሰጥቷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ÷ በክልሉ ባለፉት ሶስት ዓመታት የተገኘውን ዘላቂ ሰላምና ልማት ይበልጥ ለማጠናከር ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ አካሄዱ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ የቡድን 7 አባል ሀገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትን እንደሚቃወሙ በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ገለጹ፡፡ ”ለኢትዮጵያ ዘብ እንቁም” በሚል መሪ ቃል የዩናየትድ ኪንግደም…
የሀገር ውስጥ ዜና በ4ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚገነባው የነቀምት_ሶጌ_ካማሺ_ቆንጮ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ተጀመረ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የነቀምት_ሶጌ_ካማሺ_ቆንጮ 160 ኪ ሜ የአስፓልት መንገድ ግንባታ በ4ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ግንባታው ተጀመረ። በመንገድ ማስጀመሪያ መረሃ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ፣የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉራጌ ዞን ከ57 ሚሊየን ብር በላይ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ Meseret Awoke Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በጉራጌ ዞን በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ከ57 ሚሊየን ብር በላይ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ እና የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል በጉራጌ ዞን ጉታዘር ወለኔ ወረዳ…