የሀገር ውስጥ ዜና በጉራጌ ዞን ከ57 ሚሊየን ብር በላይ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ Meseret Awoke Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በጉራጌ ዞን በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ከ57 ሚሊየን ብር በላይ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ እና የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል በጉራጌ ዞን ጉታዘር ወለኔ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ አካባቢዎች ለፖለቲካ ፓርቲዎች የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Awoke Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ለፖለቲካ ፓርቲዎች የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በጎንደር ከተማ፣ በማዕከላዊ ጎንደር፣ በምዕራብ ጎንደር እና በሰሜን ጎንደር ዞኖች በሚገኙ የወረዳ ከተሞች፣ በኮምቦልቻ ከተማ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዊ ልማት ማኅበር በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው ሁለገብ ሕንፃ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ Meseret Awoke Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የአዊ ልማት ማኅበር በአዲስ አበባ ከተማ ለሚያስገነባው የባህል ማዕከል እና ሁለገብ ሕንፃ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። አቶ ደመቀ መኮንን በዚሁ መርሐ-ግብር ላይ ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ35 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ኢፉ ቦሩ ሐረዌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ Meseret Awoke Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ኢፉ ቦሩ ሐረዌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል። በምዕራብ ወለጋ ዞን በመነሲቡ ወረዳ የተገነባው የኢፉ ቦሩ ሐረዌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲስ ተመርቆ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር ተወያዮ፡፡ በዚህ ወቅትም ስደተኞችን ከመጠበቅ ፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን እና ለስደተኞች እየተሰጠ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳንሻ ከተማ የአሸባሪው ሕወሃትን ግፍ የሚያወግዝ እና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ Meseret Awoke Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በወልቃይት ጠገዴ ዳንሻ ከተማ የአሸባሪውን ሕወሃት ግፍ የሚያወግዝና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ ተካሂዷል። በአሸባሪው ሕወሃት የሥልጣን ዘመን የደረሰውን ግፍ የሚያወግዙና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወሙ ሰልፎችም በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ የመኖሪያ ቤቶችና ሱቆችን አስመረቀ Meseret Awoke Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ያስገነባቸውን የመኖሪያ ቤቶችና ሱቆች አስመረቀ። ኮርፖሬሽኑ በቶታል ተዘንዓ ሆስፒታል አካባቢ ሳይት፣ መካኒሳ ፣ ቦሌ እና አዋሬ ሳይቶች ለፌደራል የመንግስት ሰራተኞች የተሰሩ ሲሆን፥ የገርጂ ሳይት ደግሞ ለአቅመ ደካሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል Tibebu Kebede Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የተገነባው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል። ፕሮጀክቱ የቀድሞ ያለውን ስፍራ ይዘቱን ሳይቀይር ሁለት የግንባታ አካል ወደ ውስጥ በመግባት የመኪና ማቆሚያ እንዲሁም አደባባዩንና ጎዳናዎችን የማስዋብ ሥራ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የተገነባው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ነገ ይመረቃል Tibebu Kebede Jun 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 9 ወራት ሲሰራ የነበረው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ነገ ይመረቃል። ፕሮጀክቱ መስቀል አደባባይ ያለውን ስፍራ የቀድሞ ይዘቱን ሳይቀይር ሁለት የግንባታ አካል ወደ ውስጥ በመግባት የመኪና ማቆሚያ እንዲሁም አደባባዩንና ጎዳናዎችን የማስዋብ ሥራ…