Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሠራተኞች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ39 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራ ባለፉት 11 ወራት ከ39 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን…

በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መካከል የኃይል አቅርቦት ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መካከል ያለውን የኃይል አቅርቦት ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የተመራና የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሀይል ከፍተኛ የሥራ…

የሶማሌ ክልል ልማት ማህበር ማጠቃለያ መርሃግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ልማት ማህበር ማጠቃለያ መርሃግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፣ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድን ጨምሮ የአዲስ አበባ…

በውጭ ሃገራት ይሰጡ የነበሩ ሕክምናዎችን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለመስጠት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካንሰር እና ልብ ሕክምናን ጨምሮ በውጭ ሃገራት ብቻ ይሰጡ የነበሩ ሕክምናዎችን በሆስፒታሉ ለመስጠት የሚያስችሉ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ በዓመት ከ160 ሺህ በላይ ሰዎች…

የኢትዮ-ኮሪያ የቱሪዝም ፎረም በበይነ መረብ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በደቡብ ኮሪያ መካከል በኢኮኖሚ መስክ ያለውን ትብብር ለማጠናከር ‘ኢትዮጵያ-ኮሪያ 2021 የቱሪዝም ፎረም’ በሚል ርዕስ የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል። የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ ጋር በደም…

የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስተባበርያ 58 መኪኖችን ድጋፍ አደረገ

የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አርብቶአደር ማህበረሰብ በስፋት በሚኖርባቸው በሶማሌ፣ አፋር፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የልማት ሥራዎችን እና ማህበራዊ አገልግሎቶችን ቀልጣፋ ለማድረግ የሚውሉ መሆናቸው ተነግሯል፡፡ በሚኒስትር…

ታላላቅ ተቋማትንና ዓለም አቀፍ አስተሳሰብን መፍጠር ሲቻል ታላቅ ሀገር ይኖራል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዘመንና ትውልድ ተሻጋሪ ታላላቅና ጽኑ ተቋማትን፣ ድንበር ዘለል ዓለም አቀፍ አስተሳሰብና ባህልን መፍጠር ሲቻል ታላቅ ሀገር እንደሚኖር አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ “ታላቅነት…

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሊቅ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ በ90 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ፕሮፌሰር ጌታቸው ከ1950 አስከ 1960ዎቹ በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ በሴማዊ ቋንቋ ጥናት፣ በአማርኛ ግዕዝ ሥነ-ጹሑፍ እና ሰዋሰው በመምህርነት…

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የተልተሌ-ዋዩ-ወንዶ-ኤርቦሬ የጠጠር መንገድ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የተልተሌ-ዋዩ-ወንዶ-ኤርቦሬ የጠጠር መንገድ ተመረቀ፡፡ መንገዱ የኦሮሚያ ክልልና የደቡብ ክልልን የሚያገናኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ የተገኙት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ…