Fana: At a Speed of Life!

በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ የወራቤ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ አደጋ መከላከል ቁጥጥር ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ ምክትል ሳጅን ቢላል አወል እንደገለጹት÷ከረፋዱ 5 ሰዓት…

የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ሠራተኞች ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ማሳረፍ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ አመራሮች እና ሠራተኞች በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሽዋ ዞን በሊበን ጭቋላ ወረዳ ዶሎሎ ጅላ ቀበሌ…

በሲዳማ ክልል የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ መርሃ ግብሩ “በወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት ኢትዮጵያን እናልብሳት" በሚል መሪ ቃል ነው የተጀመረው፡፡ በማስጀመሪያ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንድ ጀምበር 7 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሐምሌ 8 ቀን 2013 ዓ.ም 7 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ አስታውቋል፡፡   በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ3ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ…

አምባሳደር ሳሚያ ከሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ዲሜጥሮስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር ሳሚያ ዘካሪያ ከብጹዕ አቡነ ዲሜጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሊባኖስ፣ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች እና የመካከለኛው ምስራቅ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጋር በዛሬው እለት ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ብጹዕ አቡነ…

የጥፋት ሃይሎችን “በቃችሁ” በማለት ወጣቶች ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ወጣቶች የጥፋት ሃይሎችን እኩይ ዓላማ በማክሸፍና “በቃችሁ” በማለት ለኢትዮጵያ ልማት፣ ሰላምና መረጋጋት ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ የምዕራብ እዝ ምክትል አዛዥና የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት አባል ብርጋዴር ጄኔራል አለማየው ወልዴ አሳሰቡ። ከኮማንድ…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ድርድር በስኬት እንዲቋጭ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የሚካሄደው ድርድር በስኬት እንዲቋጭ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም ኢትዮጵያ በህብረቱ…

ሁለተኛ ዙር የኮቪድ19 ክትባት ከነገ ጀምሮ በጤና ተቋማት ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሁለተኛ ዙር የኮቪድ 19 ክትባትን በስፋት ለማዳረስ እየሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በጉዳዩ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፥ ከ2 ሚሊየን በላይ ዜጎች የመጀመሪያ ዙር ክትባት መውሰዳቸውን…

በአሸባሪው የህወሓት ተጠርጣሪ አባላት ላይ በዚህ ሳምንት ክስ ይመሰረታል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት 42 ተጠርጣሪ አባላት ላይ በዚህ ሳምንት ክስ እንደሚመሰረት ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ፈቃዱ ጸጋዬ አስታወቁ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በሕግ አግባብና በፍትሕ መንገድ ላይ ሳይሆን በሌሎች ግፊቶች ነጻ ለመውጣት ሲጣጣሩ እንደነበሩ…

የነበሩ ግዳጆችን በድል ለመወጣት የህዝቡ ድጋፍ የሞራል ስንቅ ሆኖናል – ብ/ጀነራል አስፋው ማመጫ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር መከላከያ ሰራዊት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ከየካ ክፍለ ከተማ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን እናልብሳት በሚል የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር አከናውነዋል፡፡ የመከላከያ ኢንዶክትሬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ ብርጋዴር…