Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ አፍሪካ ሠላማዊ ሠልፍ ተጠራ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ሠላማዊ ሠልፍ መጠራቱን የሠልፉ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት እያከናወናቸው ያሉ ተግባራትን ለመደገፍ፣ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገቡ ኃይሎችን ለመቃወም እና እስካሁን ከኢትዮጵያ ጎን የቆሙ ሀገራትን…

በኢትዮጵያ እና አሜሪካ ባሉ የኢንቨስትመንት እድሎች ላይ ያተኮረ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋሽንግተን በኢትዮጵያ እና አሜሪካ ባሉ የኢንቨስትመንት እድሎች ላይ ያተኮረ ፎረም ተካሄደ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት የተካሄደው ፎረም የአሜሪካና ኢትዮጵያ ቢዝነስ እና የኢንቨስትመንት አማራጮች በሚል መሪ ቃል በበይነ መረብ ነው…

በ140 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የቦዲቲ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን በ140 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የቦዲቲ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ሳኒቴሽንና ሀይጂን ፕሮጀክት ተመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሾለሺ በቀለ ፣በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ዜጎች አጠራጣሪ ነገር ሲመለከቱ በ910 የስልክ መስመር ጥቆማ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች ማንኛውም ለሀገርና ለህዝቦች ሰላምና መረጋጋት እንቅፋት የሚሆኑ እንዲሁም ከሀገራዊ ምርጫው ጋር በተያያዘ የደህንነት ስጋት ሊፈጥሩ የሚችሉ አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ሲመለከቱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አጭር የጥቆማ መስጫ ቁጥር 910ን…

የሥራ ዕድል ፈጠራን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በማስተሳሰር በሁለት ወገን የሚጠቅም ለውጥ ማምጣት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሥራ ዕድል ፈጠራን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በማስተሳሰር በሁለት ወገን የሚጠቅም ለውጥ ማምጣት የሚቻልበት መንገድ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮነን ገለጹ፡፡ የሥራ ዕድል ፈጠራ የ2013 ዓ.ም…

ኬንያ በሶማሊያ ላይ ጥላው የነበረውን የቀጥታ በረራ እገዳ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኬንያ በሶማሊያ ላይ ጥላው የነበረውን የቀጥታ በረራ እገዳ ማንሳቷን የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እርምጃው በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ወደነበረበት ይመልሰዋል የሚል ተስፋ እንዳለው ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡…

ተሽከርካሪ የዘረፉ 12 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን ተሽከርካሪ የዘረፉ 12 ግለሰቦች በቁጥጥር ሾር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ሃላፊ ኮማንደር አስቻለው ዓለሙ እንደገለፁት በዞኑ በአዳሚ ቱሉ ጅዱ…

በሐረማያ ከተማ በ48 ሚሊየን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረማያ ከተማ በ48 ሚሊየን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። ከፕሮጀክቶቹ ውስጥ የኮብልስቶን ንጣፍ ጨምሮ የገበያ ማዕከልና ጤና ጣቢያ እንደሚገኙበት የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሙለታ ቡሽራ ተናግረዋል፡፡ ፕሮጀክቶቹም…

የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለሾ በትብብር እየተሰራ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ጊዜ ከክልሉና ከሌሎች አካባቢዎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል የሚገኙ ወገኖችን ወደ ቀያቸው ለመመለሾ በትብብር እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ ደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ከተማ በጊዜያዊ…

ዳሸን ባንክ በሰሜን ተራሮች አካባቢ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ በሰሜን ተራሮች አካባቢ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ባንኩ በበየዳ ወረዳ ድል ይብዛ ከተማ ከ51 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ትምህት ቤት ሊገነባ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የዳሸን ባንክ…