Fana: At a Speed of Life!

ከዱር እንስሳት አጠቃቀም ከ62 ሚሊየን ብር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት 74 ሺህ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቱሪስቶች በኢትዮጵያ የሚገኙ ብሔራዊ ፓርኮችን ጎብኝተዋል፡፡ በግማሽ ዓመቱ በአጠቃላይ ከእንስሳት አጠቃቀም ከ62 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ…

በቀጣናው የኢንተርኔት መለዋወጫ ነጥቦችን ተደራሽነት በማስፋት ውጤቶችን ማስመዝገብ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) አባል ሀገራት መካከል የኢንተርኔት መለዋወጫ ነጥቦችን ተደራሽነት በማስፋት አዳዲስ ውጤቶችን ማስመዝገብ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስገነዘበ። ለሶስት ቀናት ሲካሄድ…

የልብ ህክምናን ለማሻሻል የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ኽርት አታክ ኢትዮጵያ የልብ ህክምናን ለማሻሻል እና በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸው የሦስትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ፈረሙ፡፡ ለሦስተኛ ዙር ነጻ የልብ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን…

ወባን ለማስወገድ አዳዲስ ስልቶችና ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም በሚቻልበት መንገድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወባን ለማስወገድ አዳዲስ ስልቶች እና ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም በሚቻልበት መንገድ ላይ ከአጋር ድርጅቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በመድረኩ ÷ ስብሰባው የወባ መድሃኒቶችን ወጪ ለመቀነስ እና ወባን ለመከላከል…

የገበሬውንና የግብርና መረጃዎችን ዲጂታላይዝ ለማድረግ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አግሪ ውል ከተሰኘና የበጊዜ ኦፕቲማክስ እህት ኩባንያ ከሆነ ድርጅት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት ፥ የዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞን…

በተሽከርካሪ መገልበጥ አደጋ የሁለት ሠወች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ ዙብአንባ ቀበሌ ልዩ ቦታው ሞፈር ውሀ ጅረት አካባቢ እየተባለ ከሚጠራው ሥፍራ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ አንድ ከባድና አንድ ቀላል ጉዳት ደረሰ፡፡ አደጋው ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት መዳረሻውን…

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እድሎች ለጃፓን ባለሃብቶች የማስተዋወቅ ስራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የቱሪዝም ፀጋዎችና የኢንቨስትመንት እድሎችን ለጃፓን ባለሃብቶች የማስተዋወቅ ስራ ተከናውኗል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ጃፓን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት የንግድና ኢንቨስትመንት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ተዘጋጅቷል፡፡…

የአዳዲስ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታዎች በጥሩ አፈፃፀም ደረጃ ላይ መሆናቸውን ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስድስት የተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተጀመሩ አዳዲስ የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታዎች በጥሩ አፈፃፀም ደረጃ ላይ መሆናቸውን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና…

አየር መንገዱ ቦይንግ 777ኤፍ እቃ ጫኝ አውሮፕላንን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 777ኤፍ እቃ ጫኝ አውሮፕላንን መረከቡን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ የካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ቀልጣፋ፣ አስተማማኝና ዓለም ዓቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ጠቅሷል፡፡…

የቱሪዝም ዘርፉ ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው – ሰላማዊት ካሣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከከብልጽግና ፓርቲ ምስረታ ወዲህ በመጣዉ የእይታ ለውጥ የቱሪዝም ዘርፉ ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሣ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ፥ ለውጡን ተከትሎ በዘርፉ የተወሰዱ የፖሊሲ ለውጦች የመዳረሻ…