Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ሀገራት ገንዘብ የምንዛሬ ዋጋ በገበያ እንዲወሰን መደረጉ ወሳኝ ሪፎርም ነው – አቶ አቤ ሳኖ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ሀገራት ገንዘብ የምንዛሬ ዋጋ በገበያ እንዲወሰን እና በሥርዓት እንዲመራ መደረጉ ትልቅና ወሳኝ ሪፎርም እንደሆነ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ገለጹ፡፡ “የውጭ ሀገራት ገንዘብ ዋጋ በገበያ እንዲወሰን መደረጉ ያለው ኢኮኖሚያዊ…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን የፖለቲካ ምክክር መግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር የሚያስችል የፖለቲካ ምክክር መግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና በፓኪስታን ውጭ…

ሔር ኢሴ የኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ጅቡቲን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር እንደሚያጠናክር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ዒሳ ማህበረሰብ ያልተጻፈ ባሕላዊ ሕግ “ሔር ኢሴ” የኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ጅቡቲን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር እና ወንድማማችነት እንደሚያጠናክር ተገልጿል፡፡ “ሔር ኢሴ” በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የሰው…

በአማራና አፋር ክልል የተቀናጀ የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራና አፋር ክልል የተቀናጀ የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በአማራ ክልል የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራው በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የካሳንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመንግስትና ግል አጋርነት በካሳንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር 13 ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶችን ግንባታን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በከተማ አስተዳደሩ እና በአያት ሪል ስቴት አጋርነት የሚገነቡት ቤቶች ለመኖሪያ…

አምባሳደር ምስጋኑ ከናምቢያና ሲሼልስ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የናሚቢያ አምባሳደር ምባፔዋ ሙቫንጓ እና በኢትዮጵያ የሲሼልስ አምባሳደር ኮንራድ ቪንሴንት ሜድሪች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ ከሀገራቱ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ…

በወሊሶ ለሚገነባው ልዩ አዳሪ ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በወሊሶ ከተማ ለሚገነባው ልዩ አደሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ብቁ፣ ተወዳዳሪና ለወደፊት ለሀገሪቱ ጠንካራ መሪ ለማውጣት ግብዓት…

ኢትዮጵያና ቻይና ያላቸውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና በኢኮኖሚው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስት አቶ አህመድ ሺዴ ከቻይና አቻቸው ላን ፋ ኦን እና ከቻይና ብሔራዊ ልማትና ሪፎርም ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ…

የውጭና የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች የፌደራል ፖሊስ የሪፎርም ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መቀመጫቸውን በሀገር ውስጥ ያደረጉ የውጭ ሀገራት ጋዜጠኞች እና ከመገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ጋዜጠኞች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እየተከናወኑ የሚገኙ የሪፎርም ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ፌደራል ፖሊስ መረጃ መርና ማህበረሰብ አቀፍ የወንጀል…

ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የህዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ ሆነው ተመረጡ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባው ምርጫውን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ምክትል ዕምባ ጠባቂ…