አየር ወለድ ለሀገር ሉዓላዊነት መስዋዕት የከፈሉ የሀገር ባለውለታዎች ናቸው-ሌ/ጄ ሹማ አብደታ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአየር ወለድ ሠራዊት ለሀገር ሉዓላዊነትና ለህዝብ ክብር ከፍተኛ መስዋዕት የከፈሉ የሀገር ባለውለታዎች ናቸው ሲሉ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለጹ፡፡
ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በቢሾፍቱ አየር ወለድ ትምህርት…