Fana: At a Speed of Life!

ሚሊኒየም አዳራሽ በዘመናዊ መንገድ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ ፓርክ ዴቨሎፕመንት ወይም በተለምዶ አጠራሩ ሚሊኒየም አዳራሽ ከአካባቢው የልማት ስራዎች ጋር በተጣጣመ መልኩ በዘመናዊ መንገድ ሊገነባ ነው። የሚድሮክ ግሩፕ ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን እና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር ሁናቸው ታዬ በሰጡ መግለጫ፤ አዲስ…

ፓርቲዎች ለሰላምና ዴሞክራሲ ባህል መዳበር ሚናቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሀገራችን የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዘላቂ ሰላምና ለዴሞክራሲ ባህል መዳበር ሚናቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ "ሰላምን…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አመርቂ ድሎችን አስመዝግቧል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ሰላምና ደህንነትን ከማረጋገጥ አኳያ አመርቂ ድሎች ተመዝግበዋል አሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት ሀገራዊ ዕቅድና በተቋሙ የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ…

ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ በዜግነት አገልግሎት ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ተስማምተዋል። በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት የተመራ እና ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጣ የስራ ሀላፊዎችን…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሮተሪ ኢትዮጵያ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሮተሪ ኢትዮጵያ አመራሮች ጋር ትውውቅና ውይይት አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት፤ ተቋሙ በስነ ምግባር፣ በጤናና በተለያየ መስክ እየሰራ ያለዉ ተግባር የሚበረታታ ነው፡፡ ይህ ስራ…

በክልሉ ፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ251 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ251 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሕዝብና መንግስት ሀብት ማዳን ተችሏል። የክልሉ የፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ ለፋና ዲጂታል…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤውም የ2017 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላት፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት…

በሌማት ትሩፋት 13 ቢሊየን ሊትር ወተት ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር 13 ቢሊየን ሊትር ወተት ተመርቷል አለ፡፡ በሚኒስቴሩ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ የሌማት ትሩፋት በምግብ…

ኢትዮጵያ ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምግብ ስርዓት ማሻሻያ ተግባራዊ መደረጉ ከምርታማነት እስከ ተጠቃሚው ድረስ አመርቂ ውጤት ተመዝግቧል አለ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ማንደፎሮ ንጉሴ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ የምግብ ፍኖተ…

አትሌት ትዕግስት አሰፋ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ትወክላለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በጃፓን ቶኪዮ በሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን በመወከል ትወዳደራለች። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከአሠልጣኟ ጋር ባደረገው ውይይት አትሌት ትዕግስት በዓለም ሻምፒዮና ላይ ሀገሯን በመወከል እንድትሳተፍ…