ርዕደ መሬት በተከሰተባቸው አካባቢዎች በዕቅድ ላይ የተመሰረተ ሥራ እየተከናወነ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ርዕደ መሬት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የመሠረተ-ልማት፣ የጊዜያዊ መጠለያ፣ የሰብአዊ ድጋፍ፣ የሳይንሳዊ ትንተና እና ትንበያ ቡድኖችን በማደራጀት በዕቅድ ላይ የተመሰረተ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡…