Fana: At a Speed of Life!

ማዕከሉ ከ32 ሺህ በላይ የካካዎ ችግኝ አዘጋጅቶ ለአርሶ አደሩ እያቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቴፒ ግብርና ምርምር ማዕከል ከ32 ሺህ በላይ የካካዎ ችግኝ አዘጋጅቶ ለአርሶ አደሩ እያቀረበ ነው። የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ደረጀ ቱሉ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተፈላጊ የሆነውን…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በየካ ተራራ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው ዕለት በየካ ተራራ በመገኘት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በዛሬው ዕለት ያከናወኑት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ከፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሠራተኞች እና አመራሮች ጋር በመሆን ነው፡፡…

በመዲናዋ 55 ሺህ 729 ቤቶች ተገንብተው ተላልፈዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት 55 ሺህ 729 ቤቶች ተገንብተው ተላልፈዋል አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። 3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 4ኛ አመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው…

የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ሕብረብሔራዊ አንድነት ከፍ እንዲል ሰርቷል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ኢትዮጵያዊነት እንዲደምቅ እና ሕብረብሔራዊ አንድነት ከፍ እንዲል ሰርቷል አሉ የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)። በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሕዝብና ዓለም…

በሐረሪ ክልል ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በ2017 በጀት ዓመት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ እንዳሉት÷ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚታቀዱ ፕሮጀክቶችን እውን ለማድረግ ገቢ በአግባቡ መሰብሰብ አለበት።…

በመዲናዋ 347 አገልግሎቶችን ዲጂታላይዝ በማድረግ ቅሬታዎች እንዲቀንሱ ተደርጓል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 347 አገልግሎቶችን ዲጂታላይዝ በማድረግ ቅሬታዎች እንዲቀንሱ ተደርጓል አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ 3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 4ኛ አመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል።…

የአዲስ አበባ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 4ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት…

ሲዳማ ክልል 13 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት 13 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡ በቢሮው የደንበኞች አገልግሎት የታክስ አወሳሰንና አሳባሰብ ዘርፍ ሃላፊ ወ/ሮ ሙላት ዮሴፍ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ከሁሉም አማራጮች የሚገኘውን ገቢ በሚገባ…

አረንጓዴ አሻራ የተሻለ የዝናብ መጠንና የግብርና ምርታማነት እንዲኖር አስችሏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ሳታቋርጥ እየተገበረችው ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ያደገ የዝናብ መጠንና የግብርና ምርታማነት ተመዝግቧል አሉ ምሁራን። መርሐ ግብሩ የተስተካከለና ዘላቂነት ያለው ሥነ ምህዳር እንዲፈጠር ከማድረግ በተጨማሪ የአየር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀኖይ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቬትናም ሀኖይ የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት ጀመረ። የበረራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰውን ጨምሮ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል። አቶ መስፍን…