ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት እያደረገች ያለውን ጥረት ቻይና ትደግፋለች – አምባሳደር ቸን ሃይ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት እያደረገች ያለውን ጥረት መንግስታቸው እንደሚደግፍ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ ገለጹ።
ኢትዮጵያ በቀጣናው ልዩ መልክአምድራዊ እና ፖሊቲካዊ ስፍራ እንዳላት የገለጹት አምባሳደሩ ሀገራትን በኢኮኖሚ በማስተሳሰር…