Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ ማግኘት ለቀጣናዊ ደኅንነት እና ለጋራ ብልፅግና…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ምላሽ ማግኘት ለዓለም አቀፍ የንግድ መስመር ደኅንነት፣ ለቀጣናዊ ትስስር እና የጋራ ብልፅግና ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው አሉ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ዋና አዛዥ ሪር አድሚራል ክንዱ ገዙ። የውጭ ጉዳይ…

ፕሬዚዳንት ታዬ በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንቱ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የኀዘን መልዕክት÷ አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ በማረፋቸው ጥልቅ ኀዘን ተሰምቶኛል ነው…

2ኛው የኢትዮጵያ እና ብሩንዲ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የኢትዮጵያ እና ብሩንዲ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ስብሰባው በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በመከላከያ እና ጸጥታ ዘርፎች ላይ ያተኮሩ ስምምነቶችን ለመፈጸምና አዳዲስ የትብብር መስኮችን ለመለየት ያለመ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የኀዘን መልዕክት÷ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲው መስክ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ ከውጭ ንግድ የምታገኘውን ገቢ አሳድጓል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ ከውጭ ንግድ የምታገኘውን ገቢ አሳድጓል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፡፡ ሚኒስቴሩ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የ18 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ እና መዋቅራዊ ማሻሻያ ሪፓርት ላይ ውይይት እያደረገ…

የፓሪስ ኦሎምፒክ ሻምፒዮኗ አትሌት ጋቢ በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪክስ ውድድር ላይ እንደምትሳተፍ አሳወቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓሪስ ኦሎምፒክ 200 ሜትር ሻምፒዮኗ አትሌት ጋቢ ቶማስ በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪክስ ውድድር ላይ እንደምትሳተፍ አሳውቃለች። ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግደው የአንድ ቀን ዓለም አቀፍ ውድድር ሚያዚያ 10 ቀን 2018 ዓ.ም…

ኢራን የቀረበላትን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሃሳብ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ከአሜሪካ እና ከእስራኤል ጋር የገባችበትን ጦርነት ለማስቆም የቀረበውን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሃሳብ ውድቅ አደረገች፡፡ በፓኪስታን አደራዳሪነት እየተካሄደ በሚገኘው የሰላም ጥረት የቀረበው ምክረ ሃሳብ አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግና…

የግብርና ኢንተርፕራይዝ ለበርካታ ወጣቶች የስራ ዕድል እየፈጠረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ኢንተርፕራይዝ ለበርካታ ወጣቶች የስራ ዕድል እየፈጠረ ይገኛል። በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ 214 ስራ አጥ ወጣቶች በ2017 ዓ.ም ተደራጅተው የጀመሩት የመስኖ ስራ ኢንተርፕራይዝ ዛሬ ላይ ከራሳቸው አልፈው ለበርካቶች የስራ ዕድል…

አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አምባሳደር ቆንጂት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን በ1950ዎቹ በለጋ እድሜያቸው ተቀላቅለው ከዴስክ ኦፊሰርነት እስከ ከፍተኛ አመራርነት…

ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዓመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዓመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ…