Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሀገራዊ ለውጡን 8ኛ ዓመት የሚዘክር የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ነው፡፡ የድጋፍ ሰልፎቹ በክልሉ ወላይታ ሶዶ፣ አርባ ምንጭ እና ሳውላ ከተሞች እየተካሄዱ ሲሆን፥ በለውጡ መንግስት…

ሪያል ማድሪድ ከባየርን ሙኒክ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት ሪያል ማድሪድ ከባየርን ሙኒክ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ የ15 ጊዜ የመድረኩ ባለክብር ሪያል ማድሪድን ከ6 ጊዜ የመድረኩ አሸናፊ ባየርን ሙኒክ ጋር የሚያገናኘው…

በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነቡ የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካዎች በግብአት ራሳቸውን እንዲችሉ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ የተገነቡ የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካዎች በግብአት ራሳቸውን እንዲችሉ እየተሰራ ነው አለ። ጽ/ቤቱ በቀን 300 ሺህ ዳቦ እና 420 ኩንታል ዱቄት የማምረት አቅም ያላቸው 14 የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካዎችን…

እስራኤል በኢራን ቁልፍ የፔትሮኬሚካል ፋብሪካ ላይ ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) የእስራኤል ወታደራዊ ሀይል በኢራን ቁልፍ የፔትሮኬሚካል ፋብሪካ ላይ ጥቃት ፈፅሜያለሁ አለ፡፡ ጥቃቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሰጡት ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ሰዓታት ብቻ በቀሩበት ጊዜ እና ፕሬዚዳንቱ በኢራን የሀይል መሰረተ ልማት ላይ ጥቃት…

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንትነቷን በብቃት ተወጥታለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንትነቷን በብቃት ተወጥታለች አለ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው፥ ኢትዮጵያ 47 አባል ሀገራት ያሉት የዚህ ምክር ቤት አባል…

ሰሙነ ሕማማት ምንድነው? ስለሳምንቱ የተወሰነ ነገር …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሰሙነ ሕማማት የጾመ ሁዳዴ የመጨረሻው ሳምንት፤ የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም የሚታሰበት ሳምንት ነው። ካህናትና ምእመናን በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ተሰብስበው የሕማሙን ነገር የሚያወሳውን ዜማ ያዜማሉ። "ግብረ ሕማም"…

የእስራኤል ጦር በስህተት የሊባኖስ ከፍተኛ ባለስልጣንን ገደለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ጦር የሄዝቦላህ ከፍተኛ ባለስልጣንን ለመግደል ባደረገው ሙከራ ቡድኑን የሚቃወሙ ሌላ ባለስልጣን በስህተት ተገደሉ፡፡ በጥቃቱ የተገደሉት ፒየር ሙዋድ የተባሉት የሊባኖስ ባለስልጣን በሀገሪቱ የሚንቀሳቀሰውን ሄዝቦላህ በጽኑ ይቃወሙ…

አደገኛ ሕገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ ይትባረክ ዳዊት ከነግብረአበሮቹ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ይፈለግ የነበረ አደገኛ ሕገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ ይትባረክ ዳዊት (ክብሮም)ን ከነግብረአበሮቹ በቁጥጥር ስር አውሏል። ከ3 ሺህ በላይ ሰዎችን በሕገ ወጥ መንገድ በማዘዋወር፣ ከ100 በላይ ሰዎችን…

የኢራን አብዮታዊ ዘብ የደህንነት ሹም ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ የደህንነት ሹም ሜጀር ጀኔራል መጂድ ኻደሚ በአሜሪካና በእስራኤል ጥምር ጥቃት በዛሬው ዕለት መገደላቸውን ኢራን አስታውቃለች። የአብዮታዊ ዘቡ ባወጣው መግለጫ በደህንነት ሹሙ ላይ የተፈጸመው ግድያ በማውገዝ፤ ድርጊቱን በአሜሪካ…

ሰራዊቱ የሀገር ሉዓላዊነትን ከማስከበር ባሻገር…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) ሰራዊቱ ሀገርን ከመጠበቅ ባሻገር የምግብ ሉዓላዊነትን በማረጋገጥ ሂደት አሻራውን እያሳረፈ ይገኛል አለ በመከላከያ ሰራዊት የግብርና ልማት ዘርፍ፡፡ መከላከያ ሰራዊት በግብርና ዘርፍ ያከናወናቸውን የልማት ተግባራት በ2018/19 የምርት ዘመን ሀገር…