Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከኳታር ጋር ለሕዝቦች የጋራ ተጠቃሚነት በቁርጠኝነት መስራቷን ትቀጥላለች – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከኳታር ጋር ለሕዝቦች የጋራ ተጠቃሚነትና ለቀጣናዊ መረጋጋት በቁርጠኝነት መስራቷን ትቀጥላለች አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ…

ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በጸረ ሽብር ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በጸረ ሽብር ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከኢሚሬቶች ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የጽንፈኝነትና የሽብርተኝነት…

የአሜሪካና ኢራን የ45 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ እና ኢራን ተደራዳሪ ልዑካን የ45 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ እየመከሩ ነው፡፡ በድርድሩ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ጀዲ ቫንስ፣ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጋቺ እና የፓኪስታን ጦር አዛዥ ፊልድ ማርሻል…

39 አባል ሀገራት የሚሳተፉበት የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም ጉባዔ ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 39 አባል ሀገራት እና ሌሎች ባለድርሻዎች የሚሳተፉበት የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም (ARC-COP 16) ጉባዔ ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ጉባኤው በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከመጋቢት 30…

የፌደራል እና ክልል መንግሥታት ግንኙነት እያጠናከረ ያለው አዋጅ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ዘሐራ ሁመድ የፌደራል እና ክልል መንግሥታት ግንኙነት ስርዓት አዋጅ በየዕርከኖች ያሉ ግንኙነቶችን አጠናክሯል አሉ። የፌደሬሽን ምክር ቤት የደቡብ ኢትዮጵያ እና አጎራባች ክልሎች የመንግሥታት ግንኙነት…

የልማትና የሰላም ግንባታ ስራዎች ከግብ እንዲደርሱ የሕዝቡ ድጋፍ ወሳኝ ነው – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጀመሩ የልማትና የሰላም ግንባታ ስራዎች ከግብ እንዲደርሱ የሕዝቡ ድጋፍ ወሳኝ ነው አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፡፡ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመትና የመጋቢት 24 ትሩፋቶችን…

ጎተራ ክላውድ – የኢትዮጵያ የዲጂታል ሉዓላዊነት እና የመረጃ በላይነት ማረጋገጫ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘመናችን ትልቁ ሀብት እና ኃይል "መረጃ" (Data) ነው። ይህንን መረጃ መቆጣጠር ደግሞ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን የማስጠበቅ ያህል ትልቅ ትርጉም አለው። የኢንፎርሜሽን መረብ ደሕንነት አስተዳደር (ኢመደአ) በራሱ አቅም የገነባው የ“ጎተራ ክላውድ…

በሐረር በለውጡ መንግሥት ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ ''ከመጋቢት እስከ መጋቢት'' በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የተለያዩ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የለውጡን መንግሥት የሚደግፍ ሰልፍ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቦንጋ እና ቴፒ ከተሞች ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ የለውጡን ትሩፋቶች የሚዘክር ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ሰልፉ በለውጡ መንግሥት የተገኙ የመጋቢት 24…

ኢትዮጵያን መውደድ የሚገለጠው የተሻለች ሀገር እንድትሆን በመስራት ነው – ደስታ ሄሊሶ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን መውደድ የሚገለጠው የተሻለች ሀገር እንድትሆን በመስራት ነው አሉ የሥነ መለኮት አጥኚና መምህር ደስታ ሄሊሶ (ዶ/ር)። ዜጎች ከድህነት እንዲወጡ፣ ስደተኝነት እንዲቆም፣ ሞራላዊ ልዕልና በኢትዮጵያ እንዲሰፍን እንዲሁም የበለጸገች ሀገር…