የሰቆጣ ቃል ኪዳን ትግበራ የመጨረሻውን የአምስት ዓመት ምዕራፍ አፅድቀናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሰቆጣ ቃል ኪዳን ትግበራ የመጨረሻው የአምስት ዓመት የማስፋት ምዕራፍ የትግበራ ማስፈፀሚያ እቅድን አጽድቀናል አሉ፡፡
የምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽን፣ ስርዓተ ምግብና ሰቆጣ ቃል ኪዳን፣ የጤና መድህን፣…