የሀገር ውስጥ ዜና በሞጆ ደረቅ ወደብ መግቢያና መውጫ ኬላ የምግብና መድኃኒት ላቦራቶሪ ተጀመረ sosina alemayehu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የጥራት ቁጥጥር ሥርዓትን ለማጠናከር የሚያስችል በሞጆ ደረቅ ወደብ መግቢያና መውጫ ኬላ የምግብና መድኃኒት ላቦራቶሪ አስጀምሯል። የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ፍሬሕይወት አበበ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የተመረቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ምክክር ሂደትን ተመካካሪው ህዝብ ከሚኖርበት አካባቢ ውጪ የማካሄድ አንድምታ sosina alemayehu Apr 8, 2026 0 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት መካከል በሃሳብ ልዮነቶች ለተፈጠሩ አለመግባባቶች በምክክር መፍትሔን ለማፈላለግ እየሰራ የሚገኝ የዲሞክራሲ ተቋም ነው፡፡ ኮሚሽኑ በእስካሁኑ ጉዞው በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት በሁለት የውጭ ሀገር ኩባንያዎች የቀረበባትን ክስ ረታች sosina alemayehu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የግልግል ዳኝነት መድረክ በበቂ ማስረጃ በመከላከል መርታት ችላለች አለ ፍትሕ ሚኒስቴር። የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ በላይሁን ይርጋ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ አክጉን ማኪና ሳናይ ቪ ዲ ቲካሬት የተባለ ኩባንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመት ከ20 ሚሊየን በላይ መንገደኞችን እያጓጓዘ ይገኛል – አቶ መስፍን ጣሰው sosina alemayehu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ150 በላይ ዘመናዊ አውሮፕላኖችን በመያዝ በዓመት ከ20 ሚሊየን በላይ መንገደኞችን እያጓጓዘ ይገኛል አሉ የአየር መንገዱ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው። ዋና ሥራ አስፈጻሚው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ233 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ ከ233 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ለማህበራዊ…
ቢዝነስ በኦሮሚያ ክልል ለትንሳዔ በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በበቂ ሁኔታ ለገበያ እየቀረቡ ነው Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለትንሳዔ በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን በስፋትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ለማቅረብ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ንግድ ቢሮ፡፡ በቢሮው የገበያ ልማት ዳይሬክተር ጉቱ ተመስገን እንዳሉት ÷ በበዓሉ የመሰረታዊ ፍጆታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለምን ከጫና ያወጣው የተኩስ አቁም ስምምነት Adimasu Aragawu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን እና አሜሪካ ያደረጉትን የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የተለያዩ የዓለም ሀገራት ደስታቸውን እየገለጹ ነው፡፡ የዓለምን አኮኖሚ እና ፖለቲካ ጫና ውስጥ የከተተው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት 36 ቀናትን ተሻግሮ ምሽት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሌ/ ጄኔራል ታደሰ ወረደን ሹመት ለአንድ ዓመት አራዘሙ Yonas Getnet Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዚያ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደን ሹመት ለአንድ ዓመት አራዝመዋል፡፡ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 62(9)እና በዐዋጅ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካና ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቴህራን ላይ ሊወስዱት የነበረው አደገኛ የአየር ላይ ድብደባ ለሁለት ሳምንት ተራዘመ። ምክንያቱ ደግሞ ሀገራቱ የሁለት ሳምንታት የሁለትዮሽ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ነው። ሆኖም ቴህራን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኢስታንቡል የእስራኤል ቆንጽላ ላይ የተፈጸመው ጥቃት የሽብር ድርጊት ነው – ፕሬዚዳንት ኤርዶዋን Hailemaryam Tegegn Apr 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ኢስታንቡል በሚገኘው የእስራኤል ቆንጽላ ጽ/ቤት ላይ የተፈጸመው ጥቃት ጭካኔ የተሞላበት የሽብር ድርጊት ነው አሉ ፡፡ በዛሬው ዕለት ኢስታንቡል በሚገኘው የእስራኤል ቆንጽላ ጽ/ቤት ላይ የተቃጣ የሽብር…