Fana: At a Speed of Life!

2 ሺህ ኪሎ ዋት የሚያመነጨው የፀሀይ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሊበን ዞን በቆልማዮ ወረዳ 2 ሺህ ኪሎ ዋት የማመንጨት አቅም ያለው የፀሀይ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት የምረቃ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የውሀ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር…

የሰንዳፋ በኬ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ሕንጻ ግንባታ መሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የሰንዳፋ በኬ ከተማ አሥተዳደር የፖሊስ መምሪያ ሕንጻ ግንባታ ማስጀመሪያ መሠረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል። ኮሚሽነር ጀነራሉ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ የሚገነባው ሕንጻ የከተማውን ሰላምና…

በመኪና አደጋ በ27 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን በተከሰተ የመኪና አደጋ በ27 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የዞኑ ፖሊስ የትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ዲቪዥን አስታወቀ፡፡ አደጋው ዛሬ ከማለዳው 12፡30 ከቴፒ ከተማ ወደ…

አቶ ጥላሁን ከበደ በሁሉም ዘርፎች እመርታ ማስመዝገብ እንደሚገባ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በሚሠራው ሥራ በሁሉም ዘርፎች እመርታ ማስመዝገብ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አስገነዘቡ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በወቅታዊ የግብርና ልማት አተገባበር ላይ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡…

ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የፎረንሲክ ላቦራቶሪ ዕቃዎች ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ዣንገባኦ ሁዋን ግሩፕ በርካታ የፎረንሲክ ላቦራቶሪ ዕቃዎችን ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አበርክቷል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በድጋፍ የተበረከቱ ዕቃዎችን የተረከቡ ሲሆን ኩባንያው ላደረገው ድጋፍ ምስጋና…

የአይሻ 3 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈጻጸም 83 ነጥብ 8 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአይሻ 3 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ግንባታ አፈጻጸም 83 ነጥብ 8 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የንፋስ ኃይል ማመንጫው 120 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም እንዲኖረው ታስቦ እየተገነባ ያለ ፕሮጀክት ሲሆን አሁን ላይ…

በዕጣና በጨረታ ተላልፈው ነዋሪ ያልገባባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጉዳይ ከምን ደረሰ?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዕጣና በጨረታ ቢተላለፉም ነዋሪ ያልገባባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እና ንግድ ቤቶች “ለሕገ-ወጥ ድርጊት እየዋሉ ነው” የሚል ቅሬታ እየቀረበ ነው፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በጉዳዩ ላይ ባደረገው ማጣራት÷ በዕጣ እና በጨረታ…

19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ሁሉንም ህብረተሰብ ባሳተፈ መልኩ ይከበራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በሀገር አቀፍ፣ በክልሎችና በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ባሳተፈ መንገድ እንደሚከበር ተገለጸ። የፌደሬሽን ምክር ቤት በዓሉን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፥ የበዓሉ ሀገር…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ማሣ ወደ ዘመናዊ የመሬት መረጃ ስርዓት ተሸጋገረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ማሣ ወደ ዘመናዊ የመሬት መረጃ ስርዓት መሸጋገሩ ተገለጸ፡፡ በክልሉ ግብርና ቢሮ በካልም ፕሮግራም የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዕቅድ አፈጻጸም እና በቀጣይ ተግባራት ዙሪያ የተዘጋጀ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ማከናወን ጀምሯል:: በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደተናገሩት÷ በግምገማው የተያዘው እቅድ…