የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የቻይና 55ኛ የወዳጅነት በዓል እየተከበረ ነው yeshambel Mihert Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የቻይና 55ኛ የወዳጅነት በዓል በወዳጅነት አደባባይ እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፣ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የመንግስትን የሠላም ጥሪ ተቀብለው ተመለሱ Feven Bishaw Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና በህብረተሰቡ ላይ ችግር ሲፈጥሩ የቆዩ ቡድኖች የመንግስትን የሠላም ጥሪ በመቀበል እጃቸውን እየሠጡ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡ የመከላከያ ሠራዊቱ ከአካባቢው የፀጥታ ሀይል…
ስፓርት የኤልክላሲኮ የፍፃሜ ጨዋታ በሳዑዲ አረቢያ ይካሄዳል Feven Bishaw Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስፔን ሱፐር ካፕ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና (ኤልክላሲኮ) የሚያደርጉት የፍጻሜ ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው በሳዑዲ ኪንግ አብዱላህ ስፖርት ሲቲ ስታዲየም ምሽት 4 ሰዓት ይደረጋል፡፡ በሱፐር ካፑ የግማሽ ፍጻሜ…
ስፓርት በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 10 ደረጃን በመያዝ አሸነፉ Feven Bishaw Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል አስመዘገቡ። ከማለዳው 11 ሰዓት ጀምሮ በዱባይ በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያውያኑ የተሰጣቸውን ቅድሚያ ግምት አሳክተዋል። በዚህም በሁለቱም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ። በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ የገቡት የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በኪጋሊ የልማት ስራዎችን ጎበኘ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በርዋንዳ መዲና ኪጋሊ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡ በጉብኝቱ ልዑኩ በኪጋሊ ያለውን የመኖሪያ ቤት ግንባታ እና የመሠረተ ልማት ዝርጋታ፣ የከተማ ጽዳትና ቆሻሻ አወጋገድ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ60 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ ከ60 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ። በምርቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን እንደገለጹት፤ የንፁህ መጠጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ175 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ175 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣ ጥራጥሬ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
ስፓርት ሀድያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ አንድ አቻ ተለያዩ፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ብሩክ በየነ ለሀድያ ሆሳዕና እንዲሁም ማርቲን ኪዛ ለፋሲል ከነማ…