የሀገር ውስጥ ዜና ጥምቀትን በጎንደር በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ Mikias Ayele Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገር ውስጥና ከውጪ ጥምቀትን በጎንደር ለመታደም የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት መጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን መምሪያ ሃላፊ አቶ አበበ ላቀው እንዳሉት÷ወደ ታሪካዊቷ ጎንደር ከሀገር ውስጥም ሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ከዴንማርክ ልዕልት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከዴንማርክ ልዕልት ቤኔዲክቴ አስትሪድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሕጻናት ድጋፍና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን የኢትዮጵያ ታዳሽ የሃይል ልማት ሥራ አበረታች መሆኑን ገለጸች Melaku Gedif Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ሀንስ ሃንፊልድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት÷ኢትዮጵያ ንጹህ የአረንጓዴ ኢነርጂ በማምረት ቀጣናውን በሃይል ለማስተሳሰር እየሰራች መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ160 በላይ ዜጎች ከቤሩት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤሩት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የቆዩ ከ160 በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የሥራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለምስኪኗ እናት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራት ልጆችን ያለአባት እያሳደገች ለምትገኘው እናት የተለያዩ ድጋፎችን አድርጓል፡፡ ፋና ዲጂታል ታሕሣሥ 24 ቀን 2017 ዓ.ም “ከሕመም ጋር አራት ልጆችን ያለአባት የማሳደግ የእናትነት ብርቱ ፈተና …” በሚል ዘገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንትሮባንድ ሊታጣ የነበረ ከ107 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ yeshambel Mihert Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት በንግድ ማጭበርበርና ኮንትሮባንድ መንግስት ሊያጣ የነበረውን ከ107 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገልጿል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዴንማርክ መንግስት የኢትዮጵያን ልማት ማገዝ እንደሚፈልግ አስታወቀ Meseret Awoke Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ የልማት ዘርፎች እየሰራችው ያለውን ስራ የዴንማርክ መንግሥት ማገዝ እንደሚፈልግ የሀገሪቱ ልዕልት ቤኔዲክቴ አስትሪድ ገለጹ፡፡ በልዕልቷ የተመራው የልዑካን ቡድን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉብኝት በማድረግ ከአፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የህክምና ግብዓት በመሰወር የተከሰሰው ግለሰብ ተቀጣ Feven Bishaw Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ መድሐኒት አቅራቢ ድርጅት ተረክቦ ለኦሮሚያ ክልል ማስረከብ የነበረበትን የህክምና ግብዓት ሳያስረክብ ሰውሮ ለግል ጥቅም በማዋል የተከሰሰው ግለሰብ በጽኑ እስራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት 960 ሚሊየን ብር ተመደበ yeshambel Mihert Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት እንዲቻል ከተለያዩ የሀብት ምንጭች በማሰባሰብ 960 ሚሊየን ብር መመደቡን አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ ኢብራሒም ሙሐመድ(ዶ/ር) እንዳሉት÷የክልሉን ሰላም ከማጽናት በተጓዳኝ የገበያ ዋጋን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ለአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ድጋፍ አደረገ Mikias Ayele Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ለአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የተለያዩ መድሀኒቶች ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ጉድ ኔበርስ ከተባለ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር የተሰጠ መሆኑ ነው የተገለፀው፡፡ የቀዳማዊት…