Fana: At a Speed of Life!

በጉርሱም ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጉርሱም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው ከጉርሱም ወረዳ ወደ ጅግጅጋ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር በመጋጨቱ ነው የተከሰተው፡፡ በአደጋውም ባጃጁ ውስጥ…

በመዲናዋ ለ366 ሺህ ወጣቶች ቋሚ የሥራ እድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለ366 ሺህ ወጣቶች ቋሚ የሥራ እድል ተፈጥሯል አለ የከተማዋ ሥራና ክህሎት ቢሮ። በም/ከንቲባ ማዕረግ የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥራቱ እንዳሉት ÷ መንግስት ባለፉት ዓመታት ለዜጎች ቋሚ የሥራ እድል…

አልማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች ሊያስመርቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) በክልሉ የተለያዩ ዞኖች ግንባታቸው ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ዝግጁ የሆኑ የልማት ፕሮጀክቶችን ሊያስመርቅ ነው፡፡ በአልማ የስትራቴጂና ኢኖቬሽን ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አበረ መኩሪያ በሰጡት መግለጫ÷ ማህበሩ በክልሉ…

የኢትዮጵያ የብሪክስ ጉባዔ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ የኢትዮጵያ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል…

በመጀመሪያ ተልዕኮው የ165 ሰዎችን ህይወት የታደገው ወጣት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ባሳለፍነው ሳምንት በደረሰ የጎርፍ አደጋ 28 ህጻናትን ጨምሮ እስካሁን የ82 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፥ በርካቶች አደጋውን ተከትሎ የገቡበት አልታወቀም፡፡ የነፍስ አድን ሰራተኞች በአደጋው የጠፉ ሰዎችን የማፈላለግ ስራቸውን…

አረንጓዴ አሻራ የአፈር መሸርሸርን በከፍተኛ መጠን ለመቀነስ አስችሏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ የአፈር መሸርሸርን በከፍተኛ መጠን እንዲቀንስና ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ጥናት አመላከተ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አማካኝት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከተጀመረ ወዲህ ለምግብ ዋስትና፣…

ለህዝቡ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው 

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት ለህዝቡ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ በሚሰጡ ሥራዎች ላይ በማተኮር እየሰራ ነው አሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ገጠር ክላስተር አስተባባሪ አዲሱ አረጋ። በአዳማ ከተማ አስተዳደር 171 ማህበራዊና…

በቴክሳስ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 82 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ባለፈው ሳምንት አርብ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 82 ደርሷል፡፡ በግዛቲቱ በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰው የጎርፍ አደጋ ከሞቱ ሰዎች መካከል 28ቱ ህጻናት መሆናቸው ነው የተነገረው፡፡…

በሐረር በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያ እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ ከፍሳሽ ጋር በተገናኘ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት አንድ ቢሊየን ብር ተመድቦ ወደ ሥራ ተገብቷል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት በሐረር ከተማ ተግባራዊ በሚደረገው የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ…

በኢትዮጵያ የሚታየው ለውጥ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትን የሚያነቃቃ ነው – ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እያየነው ያለነው አስደናቂ ለውጥ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትን የሚያነቃቃ ነው አሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ፡፡ ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ በአዲስ አበባ ዛሬ በተጀመረው የአፍሪካ የሥራ እድል ፈጠራ ጉባዔ ላይ ባደረጉት…