በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ግጭት በማስነሳት የሰዎች ሕይወት እንዲጠፋ ያደረጉ 13 ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ጋንቃ ቀበሌ ነዋሪዎች እርስ በርስ እንዲጋጩ በማድረግ የሰዎች ሕይወት እንዲጠፋና ዜጎች እንዲፈናቀሉ አድርገዋል የተባሉት 13 ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ።
የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ…