Fana: At a Speed of Life!

የትራንስፖርት ሥርዓቱን የሚያሳልጡ ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀልጣፋ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመፍጠር የሚያስችሉ ተግባራት ተጠናክረው መቀጠላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች በየካ ክፍለ ከተማ የተገነባውን የየካ 2 የተሽከርካሪ ማቆሚያ መርቀው ሥራ…

ኮሚቴው የመጨረሻ ዕጩዎችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራር ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ የተመረጡ ዕጩዎችን ይፋ አደረገ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ ቀሲስ ታጋይ ታደለ የምልመላ ሂደቱን እና የተመረጡ ዕጩዎችን ይፋ ሲያደርጉ እንዳሉት፤ በቀረቡት ተወዳዳሪዎች ላይ የልየታ ሥራ ከተሠራ…

ኢትዮጵያ መልካም ተሞክሮ የሚቀሰምባት ሀገር ናት- የአፍሪካ ሀገራት የሐይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሐይማኖት አብሮነት ያላት መልካም ተሞክሮ የሚቀሰምባት ሀገር ናት ሲሉ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሐይማኖት አባቶች ተናገሩ። የሐይማኖት አባቶቹ ለአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ዕቅድ መሳካት፤ ይህንን ለዘመናት የዘለቀ ዕሴት በአህጉሩ…

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የዓሣ ሀብት አሥተዳደር መመሪያ በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የዓሣ ሀብትን ለመጠበቅ የሚያስችል የአሥተዳደር መመሪያ በቅርቡ ጸድቆ ወደ ሥራ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መመሪያው በግድቡ ያለውን የዓሣ ምርት አሰባሰብ ሥርዓት በማስያዝ ለቀጣዩ…

ከ3 ሺህ ለሚልቁ ተሽከርካሪዎች ከ850 ሚሊየን ብር በላይ የነዳጅ ድጎማ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለ3 ሺህ 351 ተሽከርካሪዎች ከ850 ሚሊየን ብር በላይ የነዳጅ ድጎማ መደረጉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ የሆኑት ተሽከርካሪዎችም፤ 1 ሺህ 153 አገር አቋራጭ…

የፍጻሜ ተፋላሚዎቹ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም ሆትስፐር …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም ሆትስፐርን ያገናኘው ተጠባቂው የዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4 ሠዓት ላይ በቢልባኦ ከተማ በሚገኘው ሳን ማሜስ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ወጥ ብቃት…

በርካታ ትሩፋቶችን ያበረከተው ፎረም

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም በርካታ ትሩፋቶችን በማስገኘት በስኬት መካሄዱን ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል፡፡ ፎረሙ 120 የሀገር ውስጥ እና በርካታ የውጭ ሀገራት የፋይናንስ ተቋማትን ጨምሮ ባለድርሻ አካላትን ወደ አንድ ማምጣቱን በብሔራዊ ባንክ…

ለዘላቂ ሰላም በኮሚሽኑ የተጀመሩ ሥራዎችን ማጠናከር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥና ቀጣይነት ያለው እድገት እንዲመዘገብ የተጀመሩ ሥራዎች እንደሚጠናከሩ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ኮሚሽኑ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ በደቡብ ኢዮጵያ እና ሲዳማ ክልሎች ከሚገኙ…

29 የዓሣ ዝርያዎች በሕዳሴ ግድብ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 29 ዓይነት የዓሣ ዝርያዎች መኖራቸውን የጥናት ውጤት አመላከተ፡፡ ከእነዚህ መካከል በብዛት የሚገኙትና ለገበያ የሚቀርቡት አራት ዓይነት መሆናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ባበክር ኸሊፋ…

ሲሚንቶ የማምረት አቅምን በዓመት ወደ 20 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማድረስ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሲሚንቶ የማምረት አቅምን በዓመት ወደ 20 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማድረስ መቻሉን የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ አራት የድንጋይ ከሰል ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎችን ወደ ሥራ በማስገባት የሲሚንቶ አምራቾችን አቅም…