በኮቪድ-19 ምክንያት በጊዜያዊነት የአትክልት መሸጫ የሆነውን ጃን ሜዳን ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኮቪድ-19 ምክንያት በጊዜያዊነት የአትክልት መሸጫ የሆነውን ጃን ሜዳን ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለፀ፡፡
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ…