Fana: At a Speed of Life!

መልካ አቴቴ ኢሬቻ በቡራዩ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መልካ አቴቴ ኢሬቻ በቡራዩ ከተማ ተከበረ፡፡ በበዓሉ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ ቄሮወች እና ቀሬዎች እንዲሁም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል፡፡ በበዓሉ ላይ የተገኙ አባ ገዳዎች የኢሬቻ በዓል የብሄር ብሄረሰቦችን…

አርመኒያ እና አዘርባጃን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርመኒያ እና አዘርባጃን በናጎርኖ ካራባህ ግዛት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ፡፡ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ሁለቱ ሃገራት በሞስኮ ለ10 ሰአታት ከተወያዩ በኋላ የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸውን…

በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በደረሰ የእሳት አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በተለምዶ ቦሌ ሚካኤል አየር አምባ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ትናንት ምሽት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአንድ ሰው ላይ ደግሞ ከባድ የቃጠሎ አደጋ ደርሷል፡፡…

የእንጦጦ ፓርክ በይፋ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንጦጦ ፓርክ በይፋ ተመረቀ፡፡ ፓርኩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መርቀው ከፍተውታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ በፓርኩ በተለያዩ የስራ መስኮች ለተሰማሩ ድርጅቶች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የደቡብ ወሎ ዞን የአንበጣ መንጋ እያደረሰ ያለው ጉዳት እየሰፋ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የአንበጣ መንጋ እያደረሰ ያለው ጉዳት እየሰፋ መምጣቱን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ገለፀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የዞኑ ግብርና ቢሮ ሃላፊ አቶ ታደሰ ግርማ እንደገለፁት መንጋው…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ82 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ24ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 24 የላቦራቶሪ ምርመራ 865 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 9 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በዚህም በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 82 ሺህ 662 ደርሷል። በሌላ በኩል…

በኮቪድ-19 ምክንያት በጊዜያዊነት የአትክልት መሸጫ የሆነውን ጃን ሜዳን ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኮቪድ-19 ምክንያት በጊዜያዊነት የአትክልት መሸጫ የሆነውን ጃን ሜዳን ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለፀ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ…

በተባበረ ሃገራዊ አቅም የእንቦጭ አረምን ከጣና ሃይቅ ላይ ለማስወገድ የሚያስችል ዘመቻ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበረ ሃገራዊ አቅም የእንቦጭ አረምን ከጣና ሃይቅ ላይ ለማስወገድ የሚስችል ዘመቻ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ፡፡ ዘመቻውን አስመልክቶ በውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ውይይት ተካሂዷል። በዘመቻው እንቦጭን…