Fana: At a Speed of Life!

የቱኒዚያ ፓርላማ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመውን ምሁራንን ያካተተውን አዲስ መንግስት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያ ፓርላማ በጠቅላይ ሚኒስትር ሂቼም መቺቺ የተቋቋመውን ምሁራንን ያካተተውን አዲስ መንግስት አፀደቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ በፊት እንደነበረው ከፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት በተቃራኒ በመንግስታቸው ውስጥ ባለሙያዎችን አካተዋል ፡፡ የፖለቲካ…

አሜሪካ ለኮሮና ቫይረስ ክትባት ለማግኘት በሚደረገው ዓለም አቀፍ ጥረት አልሳተፍም አለች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለማግኘት እና ምርቱን ለማሰራጨት በሚደረገው ዓለም አቀፍ ጥረት ላይ አልሳተፍም ማለቷ ተሰምቷል፡፡ በዓለም አቀፍ ጥረቱ ላይ በዓለም ጤና ድርጅት በኩል ከ150 ሃገራት በላይ ቅንጅት ፈጥረው በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡…

ተንሳፋፊ ሳርና የመለዋወጫ አቅርቦት እጥረት የበለስ የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ስጋት እየሆኑ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበለስ የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ተንሳፋፊ ሳርና የመለዋወጫ አቅርቦት ስራውን እያስተጓጎለበት መሆኑን የጣቢያው ኃላፊ ገለፁ፡፡   ወደ ጣቢያው የውሃ መቀበያ የሚመጣው ተንሳፋፊ ሳር ለኃይል ማመንጫው የኦፕሬሽን ሥራ ከፍተኛ ስጋት እየሆነ…

የኢትዮጵያና ጀርመን የኢነርጂ አጋርነት የፈጠራ ውድድር ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ጀርመን የኢነርጂ አጋርነት ፕሮግራም በኢነርጂ ዘርፍ የፈጠራ ውድድር ይፋ መሆኑን የዉኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የፈጠራ ውድድሩ ይፋ የሆነው ከ90 በላይ የኢትዮጵያና የጀርመን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ተወካዮች፣ የግል…