የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ51 ሺህ በለጠ Tibebu Kebede Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 21 ሺህ 499 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 468 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ ። ሚኒስቴሩ በዕለታዊ መግለጫው በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 51 ሺህ…
ፋና 90 በኦሮሚያ የግብርና ልማትን የጎበኘው የአምባሳደሮች ልዑክ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DjcvrrRfHAs
ፋና 90 የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ተመራቂዎች የነገ ትልም Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=e1El8HlqM_Y
ፋና 90 የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የምህንድስና እና የጤና ዘርፎች ተማሪዎችን አስመረቀ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=x5SaZuz1YF4
ፋና 90 የእንጦጦ አና ሸገር ፓርክ ፕሮጀከቶችን በፍጥነት የመፈጸም ምሳሌ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gu_oL7Nvwpo
የሀገር ውስጥ ዜና በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ጉዳይ እንጨርሳለን በሚል ጉቦ ሲቀበሉ የተገኙ የወረዳው ዋና ስራ አስፈጻሚና ሌሎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ከመሬት ጋር በተያያዘ አገልግሎት ለማግኘት ወደ ቢሮው የሄዱ ተገልጋዮችን ጉዳይ እንጨርሳለን በሚል ጉቦ ሲቀበሉ የተገኙ የወረዳውን ስራ አስፈጻሚ እና የወረዳው ስነ-ምግባር መኮንን ያካተተ ቡድን በቁጥጥር ስር ውሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮቪድ19 መከሰት የተቀዛቀዘው የህክምና አገልግሎት መሻሻል ማሳየቱ ተገለጸ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮቪድ 19 መከሰት ተቀዛቅዞ የነበረው የመደበኛ፣የተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች አገልግሎት መሻሻሉን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኮሮና ተዋህሲ ወረርሺኝ በሀገራችን በተከሰተ የመጀመሪያዎቹ ወራት በጤና ተቋም የሚታከም…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚሁ መሰረት፦ 1. አቶ መለሰ አለሙ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ 2. አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣይ አመት በኦሮሚያ ክልል 300 መቶ ሺህ ሄክታር መሬት በስንዴ እንደሚለማ ተገለጸ Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣይ አመት በኦሮሚያ ክልል 300 መቶ ሺህ ሄክታር የሚሆን መሬት በስንዴ እንደሚለማ የኦሮሚያ ግብርና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። በዚህም ከሚለማው መሬት 26 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት እንደታቀደ የክልሉ ግብርና ተፈጥሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ እና የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ የአመራሮች ስልጠና ሊሰጡ ነው Meseret Demissu Aug 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ እና የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ የአመራሮች ስልጠና ሊሰጡ መሆኑ ተገለጸ። በሁለቱ ክልሎች የሚሰጠው ስልጠና ከነሐሴ 25 እስከ 30/2012 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 5…