የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በባህር ዳር ከተማ ለአካል ጉዳተኞች የዊልቼር ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በባህር ዳር ከተማ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቼር ድጋፍ አድርገዋል። የተደረገው የዊልቼር ድጋፍ አካል ጉዳተኞች ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ እንዲችሉ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ተብሏል። በተመሳሳይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአርመኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከአዛርባጃን ጋር የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ Meseret Awoke Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአርመኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮል ፓሽንያን ከአዛርባጃን ጋር በናጎሮኖ ካራባህ ጋር በተያያዘ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሃገራቸው ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ አርመኒያ ተመሳሳዩን ለመፈጸም ፈቃደኛ ከሆነች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 390 የእርሻ ትራክተር እና ኮምባይነር ለአርሶ አደሮች ተሰጠ Meseret Demissu Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል 390 የእርሻ የትራክተር ለአርሶ አደሮች መሰጠቱ ተገለጸ። በዚህም በዛሬው እለት በሻሸመኔ 310 የእርሻ ትራክተርና 80 የደረሱ ሰብሎችን የሚያጭድ ኮምባይነር ለአርሶ አደሮች ተሰጥቷል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በማሊ በታጣቂዎች የታገቱት የማሊ ፖለቲከኛና የፈረንሳይ የእርዳታ ሰጭ ሰራተኛ ተለቀቁ Meseret Demissu Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማሊ በፅንፈኛ ታጣቂዎች ታግተው የቆዩት የማሊ ፖለቲከኛና ፈረንሳዊት የእርዳታ ሰጭ ሰራተኛ መለቀቃቸው ተሰምቷል። ሶፊ ፔትሮኒን የተባሉት የ 75 ዓመቷ የእርዳታ ሰጭ ሰራተኛ ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው ከሚነገርላቸው ታጣቂዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኪርጊዝታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኩባትቤክ ቦሮኖቭ ስልጣን ለቀቁ Tibebu Kebede Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪርጊዝታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኩባትቤክ ቦሮኖቭ ስልጣን ለቀቁ፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የሃገሪቱ ፓርላማ አፈ ጉባኤ ዳስታን ጁማቤኮቭም የስልጣን መልቀቂያቸውን አስገብተዋል፡፡ የስልጣን መልቀቂያው የሃገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን ባለፈው…
ፋና 90 የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ-መንግስት ትርጉምና የማንነት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ፀሐፊ አቶ ወርቁ አዳሙ በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል Meseret Awoke Oct 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=tsgZ5-2x-0o
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክን መረቁ Tibebu Kebede Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፌደራል እና የክልሉ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት የአካባቢው ወጣቶች ስራን መልመድ፣ አሰሪን ማክበር እና ባጭር ጊዜም ከውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቢሾፍቱ ከተማ በ28 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ብሄራዊ የጤፍ ምርምር ቤተ ሙከራ ተመረቀ Tibebu Kebede Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ሙሉ የገንዘብ ድጋፍ በቢሾፍቱ ከተማ የተገነባው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ብሄራዊ የጤፍ ምርምር የቤተ ሙከራ ህንፃ ተመረቀ። 28 ሚሊየን ብርና ሶስት አመታትን የፈጀው ማዕከል ለተሟላ የምርምርና…