Fana: At a Speed of Life!

የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ለሰው ልጆች ፍቅርን በመስጠትና በመረዳዳት ማክበር ይገባል – የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓልን ለሰው ልጆች ፍቅርንና ሰላምን በመስጠት እንዲሁም በመረዳዳትና በአብሮነት ማክበር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች ገለፁ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት…

የሀገር ባለውለታ …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በምዕራብ ወለጋ ዞን ቦጂ ድርመጂ ወረዳ ከአቶ ደመቅሳ ሰንበቶ እና ወ/ሮ ናንሲሴ ሰርዳ ተወለዱ፡፡ የቤተሰቡ አራተኛ እና ብቸኛ ወንድ ልጅ የሆኑት አቶ ቡልቻ አባታቸውን ገና በለጋ እድሜያቸው ነበር ያጡት፡፡…

ከ2 ሚሊየን በላይ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ2 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ባለፉት ስድስት ወራት ከክህሎት ልማት፣ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ከአሰሪና…

አፈ ጉባዔ ታገሰ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የገና በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አፈ ጉባዔ ታገሰ በመልዕክታቸው÷”መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገና በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የሰላማዊ ትግል ውስጥ ትልቅ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጽሕፈት ቤቱ  ሠራተኞች ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር  ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት የገና ስጦታ አበርክተዋል።

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በማረፋቸው የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ በሚችሉት ሁሉ…

ሕብረተሰቡ በበዓል ሰሞን ሊከሰቱ ከሚችሉ አደጋዎች እራሱን እንዲጠብቅ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመጪው የገና በዓል ጋር ተያይዞ ሕብረተሰቡ የኤሌክትሪክና ከሰል አጠቃቀምን ጨምሮ ድንገተኛ አደጋ ከሚያስከትሉ ሁኔታዎች እራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ፡፡ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአደጋ ቅነሳ እና አደጋ ምላሽ ዘርፍ አተኩሮ…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ለገና በዓል ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…