Fana: At a Speed of Life!

ከባይደን ሜዳሊያ የተበረከተለት  የኢትዮጵያ ባለውለታ ቦብ ጊልዶፍ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን "አሜሪካን የተሻለች ላደረጉ" ሰዎች ፕሬዚዳንታዊ የዜጎች ሜዳሊያ ሸልመዋል። ለሲቪል ዜጎች የሚሰጠውን ሁለተኛውን ከፍተኛ የሲቪል ሜዳሊያ ከተሸለሙት 19 ተጽዕኖ ፈጣሪዎች መካከል ደግሞ ታዋቂው…

በባህር ዳር ከተማ በደረሰ የትራክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 16 ጉዶ ባህር አካባቢ ትናንት ማምሻውን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ አደጋው በአካባቢው ትናንት 11፡30 የህዝብ ማመላለሻ መኪና መስመር በመሳት በተቃራኒ አቅጣጫ…

ጥበበኛ መዳፎች…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማኅበራዊ ሚዲያን ከጥፋት ድርጊቶች አፋትተው ታሪክ ሠሪዎችን በጥበብ እየዘከሩ ስላሉ አብሮ አደግ ወጣቶች ቴዎድሮስ ጌታቸው እና ቢኒያም ተዋቸው ድንቅ ሥራዎች እናጋራችሁ፡፡ በወጣቶቹ ቤት የተጣለች ቆርኪ፣ ቫዝሊን፣ ፕላስቲክ፣…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊው አትሌት ዳዊት ወልዴ እና አትሌት ሩቲ አጋ በ2025 የሺያሚን የማራቶን ሩጫ ውድድር ሪከርድ በመስበር አሸንፈዋል፡፡ በዢያሜን ማራቶን 2025 የወንዶች ሩጫ ውድድር አትሌት ዳዊት ወልዴ 2:06:06 በሆነ ሰዓት በመግባት ቀደም ሲል…

የባሌ ሮቤ ዋቆ ጉቱ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በባሌ ሮቤ ያስገነባውን የዋቆ ጉቱ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናልን አስመረቀ። በምረቃ መርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ…

ከተረጂነት ወደ አምራችነት የተሸጋገሩ ከ31ሺህ በላይ የከተማዋ ነዋሪዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምግብ ዋስትና ሴፍቲኔት ፕሮግራም የስራ እድል አግኝተው ሲሰሩ የነበሩ ከተረጂነት ወደ አምራችነት የተሸጋገሩ 31ሺህ 2 የከተማዋ ነዋሪዎች ተመርቀዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ከከንቲባ አዳነች አቤቤ በተጨማሪ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…

ከመሬት መንቀጥቀጥ ጋር ተያይዞ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች…

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ከመሬት መንቀጥቀጥ ጋር ተያይዞ ከክስተቱ በፊት፣በክስተቱ ጊዜና ከክስተቱ በኃላ ሊወሰዱ የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ ኮሚሽኑ በየትኛውም ወቅት የመሬት ንዝረት ወይም መንቀጥቀጥ በሚከሰትበት…

ኮምቦልቻ ከተማ የ22 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ለኮምቦልቻ ከተማ 22 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እና የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ለኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር አስረክበዋል።…

ባሕርዳር ከተማና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕርዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ባሕርዳር ከተማ ሙጂብ ቃሲም ባስቆጠራት ግብ እስከ ጨዋታው መጠናቀቂያ ድረስ…

ማንቼስተር ሲቲ በሰፊ የግብ ልዩነት ሲያሸንፍ ቼልሲ ነጥብ ጥሏል

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ማንቼስተር ሲቲ ዌስትሃም ዩናይትድን 4 ለ 1 ሲያሸንፍ ቼልሲ ከክሪስታል ፓላስ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለማንቼስተር ሲቲ የማሸነፊያ ግቦቹን…