የሀገር ውስጥ ዜና ከመዲናዋ ለመሬት መንቀጥቀጥ ተጋላጭነት ጋር በተያያዘ የባለሙያዎች ግብረ-ኃይል ተዋቀረ Meseret Awoke Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ወደፊት ለመሬት መንቀጥቀጥ የሚኖራትን ተጋላጭነት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ለቅድመ ጥንቃቄ የሚረዱ ጥናቶችን የሚያካሂድ የባለሙያዎች ግብረ-ኃይል ተዋቀረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ…
ስፓርት አዳማ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 0 ረትቷል፡፡ በአዳማ ሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ÷ የአዳማ ከተማን ጎሎች አሜ መሐመድ፣ ነቢል ኑሪ እና ኤሊያስ ለገሠ አስቆጥረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ተደብቀው የነበሩት ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች… Meseret Awoke Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ንግድ ቢሮ እና የክልሉ ጸጥታ አካላት ባደረጉት ርብርብ ነዳጅ ጭነው በየቦታው ተደብቀው የነበሩ ቦቴዎች ከተደበቁበት እንዲወጡ መደረጉ ተገለጸ፡፡ አዲስ አበባን ጨምሮ ለተለያዩ ክልሎች የሚጓጓዝን ነዳጅ ይዘው በአፋር ክልል ሰርዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬትን ለመጠቀም እየተሠራ ነው Meseret Awoke Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬትን ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል ፕሮጀክት ቀርፆ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር እየሠራ መሆኑን ገለፀ። የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴዔታ እንድሪያስ ጌታ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና የመብራት ሃይል መቆራረጥ ትኩረት እንዲሰጠው ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘርፉ በሙሉ አቅሙ እንዲያመርት የመብራት ሃይል መቆራረጥ ትኩረት እንዲሰጠው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ጉዳዮች ኮሚቴ አሳስቧል። ቋሚ ኮሚቴው ሰሞኑን በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ቦታዎች የኢንዱስትሪ እና ማእድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ብልጽግና እንሠራለን – ከንቲባ አዳነች Meseret Awoke Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገልግሎት አሰጣጥና የአሠራር ችግሮችን በዘላቂነት በመቅረፍ ለኢትዮጵያ ብልጽግና ተግተን እንሠራለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች “ከቃል እስከ ባሕል” በሚል መሪ ሐሳብ ለሦስት ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ ብክነትን ለመቀነስ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ ኃይል ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኃይል ብክነት የሚከሰተው ቴክኒካዊ እና ቴክኒካዊ ባልሆኑ ምክንያቶች መሆኑን በብሔራዊ ኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል የኢነርጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለገና ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ እንግዶች ይጠበቃሉ- የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ዮሐንስ ደርበው Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገና (ልደት) በዓልን ለማክበር ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ እንግዶች እንደሚመጡ ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት ማድረጉን የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ የአሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ወንድምነው ወዳጅ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ስምንት…
ስፓርት ሊቨርፑል ታሪካዊ ተቀናቃኙ ማንቸስተር ዩናይትድን ዛሬ ይገጥማል ዮሐንስ ደርበው Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር መሪው ሊቨርፑል 14ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ማንቸስተር ዩናይትድን ዛሬ ምሽት በሜዳው አንፊልድ ሮድ ያስተናግዳል፡፡ ሊጉ በፈረንጆቹ 1992/93 የውድድር ዓመት በአዲስ መልክ ከተዋቀረ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የተመዘገቡ ስኬቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ይሰራል-አቶ ኦርዲን በድሪ amele Demisew Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 5 ዓመታት በክልሉ በሁሉም ዘርፎች የተመዘገቡ ስኬቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሃሳብ በክልሉ ባለፉት አምስት…