Fana: At a Speed of Life!

እስራኤል በደቡባዊ ጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 15 ሰዎች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በደቡባዊ ጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 15 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡ የጋዛ ንጹሃን መከላከል ኤጀንሲ በጥቃቱ በከተማዋ የሚገኙ የመኖሪያ ህንጻዎች መውደማቸውን ጠቁሟል፡፡ በጥቃቱ ዙሪያ ከእስራኤል ወገን እስካሁን የተባለ…

ሆስፒታሉ ያስገነባው የድንገተኛ ሕክምና ማዕከል በከፊል ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያስገነባውን የድንገተኛ ሕክምና ማዕከል በከፊል አገልግሎት አስጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…

የርዕደ መሬት ስጋት ላለባቸው ዜጎች 281 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የርዕደ መሬት ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች እስካሁን ከ281 ሚሊየን 562 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፉ መደረጉን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በአፋር እና ኦሮሚያ ክልሎች እየተከሰተ ባለው የርዕደ- መሬት…

የኢትዮጵያ ክለቦች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተከታታይ አምስት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር፣ መካከለኛ፣ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቋል፡፡ ሻምፒዮናውን በሴትም በወንደም ድምር ውጤት የኢትዮጵያ ንግድ…

ቶተንሃም ሆትስፐር በሜዳው በኒውካስል ዩናይትድ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሐ-ግብር ቶተንሃም ሆትስፐር በሜዳው በኒውካስል ዩናይትድ 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ከ30 በቶተንሃም ሆትስፐር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የኒውካስልን የማሸነፊያ ግቦች አንቶኒ ጎረድን እና…

ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በጅማ ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በጅማ ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የመንግስት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)፣ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ…

በጎንደር የሰዓት ገደብ እንቃስቃሴ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ የነበረው የፀጥታ ችግር መሻሻል ማሳየቱን ተከትሎ የከተማው የፀጥታ ም/ቤት በተሽከርካሪና በሰው እንቅስቃሴ ላይ ጥሎት የነበረውን የሰዓት ገደብ ማሻሻሉን አስታወቀ። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ረ/ኮሚሽነር…

የሶማሌ ክልል ዓመታዊ የእንቁላል የምርት ግምት 56 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ዓመታዊ የእንቁላል የምርት ግምት 56 ሚሊየን መድረሱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በጅግጅጋ ከተማ ብሔራዊውን የሌማት ትሩፋት ሥራ በትጋት እየተገበረ ያለው የሆርን አፍሪክ የዶሮ ርባታ ማዕከል 52 ሺህ ዶሮዎች…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በቡራዩ የተገነባውን ኩሪፍቱ ሪዞርት መረቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በሸገር ከተማ ቡራዩ ክ/ከተማ የተገነባውን ኩሪፍቱ ሪዞርትና የአፍሪካ መንደር መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። አቶ ሽመልስ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ÷የቱሪዝም ዘርፉ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት ባለፉት…

በዓለም በዕድሜ ትልቋ አዛውንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም በዕድሜ ትልቋ የሆኑት ጃፓናዊቷ ቶሚኮ ኢቶካ በ116 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ቶሚኮ ኢቶካ ስፔናዊቷ ብራንያስ ሞሬራ በፈረንጆቹ ነሐሴ 2024 በ117 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ተከትሎ ነበር በዓለም ትልቋ…