Fana: At a Speed of Life!

ሠራዊቱ ከተልዕኮው ባሻገር ሰፋፊ የልማት ሥራ እያከናወነ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መከላከያ ሠራዊት ሀገራዊ ተልዕኮውን ከመፈፀም ጎን ለጎን ሰፋፊ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ።  ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ ተቋማት የኮሪደር ልማት አካል የሆኑ…

ከባሕርዳር ወደ ላሊበላ የቀጥታ በረራ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ከባሕርዳር-ላሊበላ እና ከላሊበላ-ባሕርዳር የቀጥታ በረራ አገልግሎት እንደሚሰጥ ተመላከተ፡፡ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አበበ እምቢአለ ለፋና ዲጂታል…

ፕሬዚዳንት ታዬ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በዓለም ላይ የ2025 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ ሁሉ÷ ዓመቱ የሰላም እና የብልጽግና እንዲሆላቸው በማኅበራዊ…

የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የፓውዛና ስክሪን ገጠማ በቅርቡ እንደሚከናወን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በቅርቡ የምሽት ጨዋታዎች ለማካሄድ የሚያስችሉ የፓውዛ መብራት፣ የጃይንት ስክሪን፣ የክብር እንግዶች የሚቀመጡበት ወንበር ገጠማ እንደሚከናወንለት ተገለጸ፡፡ አጠቃላይ የስታዲየሙ ግንባታ አፈጻጸም 82 ነጥብ 47…

በይዞታቸው ላይ የማልማት ጥያቄ ያቀረቡ 31 አርሶ አደሮች ተፈቀደላቸው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በይዞታቸው ላይ የማልማት ጥያቄ ላቀረቡ 31 አርሶ አደሮች እንዲያለሙ መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አሥተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከከተማው ዕድገት አብረው ማደግ ሲገባቸው ከልማቱ ሲገፉ የነበሩ በከተማው ውስጥ ያሉ አርሶ አደሮችን…

በኒው ኦርሊያንስ ህዝብ ወደተሰበሰበት መኪና የነዳው ግለሰብ የ10 ሰዎች ህይወት ቀጠፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ኒው ኦርሊያንስ ህዝብ ወደተሰበሰበት መኪና የነዳው ግለሰብ የ10 ሰዎች ህይወት ቀጠፈ። በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ካጡ ሰዎች በተጨማሪ 30 ሰዎች ጉዳት የደረሰባቸው መሆኑ ተሰምቷል። በኒው ኦርሊያንስ ቦርቦን ጎዳና ላይ የተከሰተው…

ከ2 ነጥብ 7 ሚሊየን ሔክታር መሬት በላይ በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጋ መስኖ ልማት ሥራ እስከ አሁን ከ2 ነጥብ 7 ሚሊየን ሔክታር በላይ በዘር መሸፈኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዘንድሮው የምርት ዘመን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሔክታር በላይ በማልማት 173 ሚሊየን ኩንታል ምርት…

የጎብኝዎችን ቆይታ ለማራዘም …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም መስህብ ብዝኃነት እና ስብጥር የጎብኝዎች የቆይታ ጊዜ እንዲረዝም የጎላ አስተዋፅኦ እንዳለው በቱሪዝም ሚኒስቴር አማካሪ የሆኑት እና የቱሪዝም ባለሙያው ቴዎድሮስ ደርበው ገልጸዋል። የጎብኝዎች የቆይታ ጊዜን በተመለከተ ከፋና ዲጂታል ጋር…

በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢ የሚገኙ ህዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢ የሚገኙ ህዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር የሚያስችሉ ተግባራት በመከናወን ላይ መሆናቸውን የክልሎቹ ሰላም ግንባታ እና ፀጥታ ቢሮዎች አስታወቁ። በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች ባለው የሰላም ሁኔታ…

የሃይማኖት ተቋማት ትብብርና አብሮነት ለሰላም ግንባታ ሂደት ትልቅ ሚና እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሃይማኖት ተቋማት ትብብርና አብሮነት ለሰላም ግንባታ ሂደት ትልቅ ሚና አለው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ገለጹ። ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጋር ትውውቅ ያደረጉት ሚኒስትሩ፤ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና…